ይህ በዳዊት ወ/ጊዮርጊስ የቀረበው ጥናታዊ ትንተና በሰፊው፣ እጅግ በሰፊው በኢትዮጵያዊያን ሁሉ መጠናት መታወቅ አለበት ። በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ ቁንጮ ላይ 3 ሰዎች አሉ።
1 አቢይ አህመድ
2 ሺመልስ አብዲሳ
3 ታከለ ሁማ
አቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ቁንጮ ላይ ነው
ሺመስሊ አብዲሳ በትልቁ የኢትዮጵያ መሬት እና ጎሳ ቁንጮ ላይ ነው
ታከለ ኡማ በታላቋ አዲስ አበባ ቁንጮ ላይ ነው ።
ታከለ ኡማ አዲስ አበባን ኦሮማይዝ ለማድረግ ኦሮሞ ያስፍራል፣ መሬት ያከፋፍላል፣ ሃብት ወደ ኦሮሞ ደጋፊዎቹ ያሸጋግራል (ዌልዝ ትራንስፈር ያደርጋል)። ለዚህ መሸፈኛው የከተማ ፕሮጀክቶች ማሽጎድጎድ ነው። ይህን የሚቃወሙ ያስራል (ይህ ሰላማዊ የሚመስል ቴረሪዝም ነው)። በሰላም የሚካሄድ ጦርነት የሚባለው ይህ ነው ።
ሺመልስ አብዲሳ ያዲስ አበባ መሪቶች እየገመሰ ወደ ኦሮሞ ክልል መደመር ብቻ ሳይሆን በመላ ኦሮሞ ዘር እያስጠፋ፣ ዘር እያጸዳ፣ ልክ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ እንዳለው መንግስታዊ ሽብር ወይም እስቴት ቴረሪዝም በረቀቀ መንገድ ያካሂዳል ። የዚህ መሽፋፈኛው ጃዋር፣ ቄሮ፣ ኦነግ፣ ሸኔ፣ አሩሲ፣ ወለጋ ምናምን ነው። ያ ሁሉ ሽፋን ነው ። ከዚያ ሁሉ አልፎ ኦሮማራ የሚባል የአማራ ማደንዘዣ ስልት አለው። የኦሮሞ ክልል መንግስት ራሱ ላካሄደው ዘር እልቂትና ንብረት ወድመት ተጠያቂ የሚሆነው መችና የትኛው ፍርድ ቤት ነው ?
አቢይ አህመድ የኢዮጵያዊያን ሁሉ ጠ/ሚ ነኝ እያለ ሕዝቡን በጣፋጭ ቃላት አደንዝዞ በመላ ኦሮሞ ለታረዱት ለቅሶ ሳይደርስ፣ ብሄራዊ ሃዘን እንኳ ሳያስደርግ፣ 10 ሺ ሰው አስሬአለሁ እያለ አንድም ሰው የት ምን አደረገ ሳይነግረን፣ ለዚያ ሁሉ የዘር እልቂት ተጠቂ ምን አይነት ካሳ እንደሚገባቸው ቃል ሳይተነፍስ ይልቅስ ለነ ፈረንሳይ እጅ መንሻ መንገድ ያጸዳል፣ አበባ ተክሎ የፊልም ተዋናይ ሆኖ በህዝቡ ቁስል ላይ በርበሬ ሲነሰንስ ይታላል ። ይህ አሳዛኝ ሞኙ አበሻን ማደንዘዣ እጽ ነው !
ይንህ ሁሉ ልብ ላለ ሰው እነዚህ 3 ሰዎች እጅና ጓንት ሆነው የኦሮሞ ሄጂሞኒ ገነንነት በኢትዮጵያ ላይ ለመጫን ከቻሉ በሰላም ካልሆነ በመንግስታዊ ሽብር እያካሄዱት እንደ ሆነ ግልጽ ነው ። ይህን ሃቅ ነው በትክክል ዳዊት የሚነግረን፣ ጆር ያለው ይስማ፣ አንጎል ያለው ያስብ !!
የትግሬ ጎሳ መንግስት፣ የኦሮሞ ጎሳ መንግስት፣ ወይ ሌላ ባበባ የተሸፈነ የዘር አምባገነን መንግስት ግብና ፍጻሜው እስቴት ቴረሪዝም እና ጄኖሳይ፣ በራሱ የመግስት ፖሊስና ሃይል ለላውን ጎሳ ዘር ማጥፋትና ነብረታወን መዝረፍ ነው ። የዚህ መንግስት ቁንጮ ሆነው ነው ሕዝባችህን ሲያልቅ እነሱ ያበባ ሲሊማ ሚሰሩብን !!!
https://borkena.com/2020/08/16/ethiopia ... w-giorgis/
የዳዊት ወልደጊዮርጊስ ማንቂያ ደወል፡ አቢይ አህመድ፣ ሺመልስ አብዲሳና ታከለ ኡማ፡ የመንግስት ቴረሪዝም
Last edited by Horus on 16 Aug 2020, 18:01, edited 1 time in total.
Re: የዳዊት ወልደጊዮርጊስ ማንቂያ ደወል፡ አቢይ አህመድ፣ ሺመልስ አብዲሳና ታከለ ኡማ፡ የመንግስት ቴረሪዝም
ከጥልቅ አሳቢው አቢይ አሀመድ ጋር ወደፊት
ኦሮማራ ይለምልም!
ከደነዘዙት ሞኝ አበሾች አንዱ
ኦሮማራ ይለምልም!
ከደነዘዙት ሞኝ አበሾች አንዱ