የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመመስረት ኦፊሴላዊ ጥያቄ በ07/12/2012 ዓ/ም ለአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አፈ-ጉባኤ ጽ/ቤት ለዞን ም/ቤት ቀርቧል።
Posted: 16 Aug 2020, 11:57
Good news!
የአገው ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለመመስረት በ07/12/2012 ዓ/ም ለአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አፈ-ጉባኤ ጽ/ቤት ለዞን ም/ቤት ቀርቧል።
የክልልነት ጥያቄው በሰነድ ተዘጋጅቶ የቀረበላቸው አፈጉባኤው፡ ዛሬ በተጠናቀቀው የምክርቤቱ ጉባኤ ለውይይት አላቀረቡትም፤ ጥያቄውን ማፈን መርጧል። የአገው ህዝብ ህገ መንግስታዊ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት ማፈን በፍፁም አይቻልም።
በህዝባዊ ትግል እውን ይሆናል!!