ይሄ ጽንፈኛው ኦነግ የሚባለው፤ ተሰነጣጥቂያለሁ ምናምን የሚለውን ተረት ተረት፥ ሰዓት ኪሥህ ውስጥ ክተተው እንበለው። ከዚህ በፊት ከኦነግ ሸኔ ተሰንጥቂያለሁ ብሎ፥ ሲዘርፈንና ሲገለን ነበር።
Posted: 16 Aug 2020, 10:36