Page 1 of 1

ዶር ዓቢይ የሚያደርጋቸው ጥሩ ነገሮች፥ ማደንዘዣ መርፌዎች ይመስሉኛል። ማለት፥ ኢትዮያውያኖች የተደገሰላቸውን የመከራ ድግስ ሲቀበሉ እንዳይሰማቸው ነው። እኛም አውቀናል፥ ጉድጓድ ምሰናል።

Posted: 16 Aug 2020, 01:29
by EwnetYashenifal