Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40365
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እውነተኛው የጉራጌ አገርና ምድር፤ ግቤ ምላሽ፣ አዋሽ ምላሽ፣ ዝዋይ ምላሽ

Post by Horus » 16 Aug 2020, 01:24

ሃቁ ይህ ነው ። እውነቱ ይህ ነው። ባዋሽ ላይ ድልድይ ሰርቶ ከአለም ገና ጀምሮ መንገድ የሰራው ጉራጌ ነው ። አንድ ቀን ደሞ በግፍ የተከፈለው ስልጤ ጋር አንድ እንሆናለን !! በትክክል ጉራጌ ከማንም ጋር በክላስተር አይጨፈለቅም !! በቃ ይህ ነው የጉራጌ ቃል !! ጉራጌ ሁለት ቃል የለውም በጆካ ቅጫም ፣ በፍራዘገኘም በጎርደና ሴራም





Post Reply