ዶር ዓቢይ ፥ ከዚህ በፊት ያልታዩትን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶችን ጎልጉሎ አውጥቶ በማሳየቱ ሊመሰገን ይገባዋል። ጥያቄው፤ በጎን ደሞ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን የመከራ ድግስ ተደግሶለት ይሆን?
Posted: 16 Aug 2020, 01:06
ዶር ዓቢይ ፥ ከዚህ በፊት ያልታዩትን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶችን ጎልጉሎ አውጥቶ በማሳየቱ ሊመሰገን ይገባዋል። ጥያቄው፤ በጎን ደሞ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን የመከራ ድግስ ተደግሶለት ይሆን? ወይ መከራችን።