Page 1 of 1

Super-structure, Ultra-Structure (by Abiye Ahmed)

Posted: 15 Aug 2020, 01:42
by Horus
ጠ/ሚ ከሲቪል ሶሳይቲ ጋር የደረገው ውይይት እኔ በጣም ተመችቶኛል። ነገር ግን ማቴሪያል እድገት ኢንፍራ እስትራክቸር እና ኢንትራ እስትራክቸር ባንድ በኩልና ሱፕራ እስትራክቸር እና ኡልትራ እስትራክቸር ተብሎ የቀረበው ስህተት አለው።

ኢቁሳዊ ነገር ሁሉ ሱፐር እስትራክቸር መባሉ ትክክል ነው ። የማርክሲስት ቃል ነው ። ሱፐራ ማለት ኦቨር፣ አበቭ፣ ቢዮንድ እጅግ የተሳካ፣ የላቀ፣ የበላይ ማለት ነው ። ኡልትራ የሚለው ግ ን ትርጉሙ ኔጋቲቭ ነው ፣ አክራሪ፣ ጋጥ ወጥ ፣ ኢክስትሪሚስት ማለት ነው እንጂ ከቁስ አካል የላቀ አብስትራችት የማይዳሰስ ማለት አይደለም

Re: Super-structure, Ultra-Structure (by Abiye Ahmed)

Posted: 15 Aug 2020, 01:59
by Noble Amhara
He’s good at talking with absolutely no Action Fandiya Jima

Re: Super-structure, Ultra-Structure (by Abiye Ahmed)

Posted: 15 Aug 2020, 02:37
by Horus
Noble Amhara wrote:
15 Aug 2020, 01:59
He’s good at talking with absolutely no Action Fandiya Jima!
ይሀውልህ ስድብ ምን ያደርጋል? ያማራ ችግር አቢይ አይደለም፤ የኦሮሞ ዘረኞችና ያማራ ልክስክሶች ናቸው !

Re: Super-structure, Ultra-Structure (by Abiye Ahmed)

Posted: 15 Aug 2020, 03:31
by Horus
TembienLiberation wrote:
15 Aug 2020, 03:09
Horus wrote:
15 Aug 2020, 02:37
Noble Amhara wrote:
15 Aug 2020, 01:59
He’s good at talking with absolutely no Action Fandiya Jima!
ይሀውልህ ስድብ ምን ያደርጋል? ያማራ ችግር አቢይ አይደለም፤ የኦሮሞ ዘረኞችና ያማራ ልክስክሶች ናቸው !

Horus,
"Noble Amhara" አማራ አይደለም ነጭ ለባሽ ወያኔ ነው! እንዳትሳሳት ወንድሜ ሆሩስ!
ኬር
ተምቤን

እኔ በያንዳንዱ ቁም ነገር ላይ የራሴ አመለካከት ስላለኝ ያ ቢዋሽ ያ ቢፎርግ ለራሱ ነው ። ባሁን ሰአት አቢይን በዚያ ደረጃ የሚሰድቡ ጥቂት ያማራ አክራሪና ዎያኔዎች ናቸው። ያንን ነው የነገርኩት ።