Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

< ወያኔዎች በረከት ስምኦን ያላቸውን ስምተው ቢሆን ኑሮ ትንሽ ዕድሜ ይኖራቸው ነበር !!> >

Post by sholagebya » 13 Aug 2020, 22:07

እናንተ ዲክ ሔዶች ወይም በድን የፎረም አባላት ፤

አሉሁም ዶ ?? ምን ከመኖራች ሁ ይቆጠራል ደግሞ ? ይህ ከታች ያለው ቪዲዮ በክፍት አፉ በሽመልስ አብዲሳ ንግግር
ዙሪያ ጥሩ የሆነ ውይይት ነው እዩት እስኪ ። በዚህ ንግግር ዙሪያ ወያኔዎች በረከት ስምኦን የአማራን ሕ ዝ ብ ጠንካራ
የኢትዮጵያዊነት ስነ ልቦና ስለሚያውቅ በኢ ሕ አዴግ ጉባኤ ለወያኔዎች < እባካችሁ የአማራን ሕ ዝብ እንያዘው አንግፋው !›
ብሎ ቢነግራቸው ለወያኔዎች እነሱ ደግሞ < አይ ኦሮሞን መያዝ ነው የሚሻለን .. .>› ብለው ያን ታክቲክ መከተላቸውንና
ለዚህም ውድቀት እንደገቡ ነው ፤፤ አንድ አፍታ ኦሃድ ቤንአሚ የሚባለው የፓለቲካ ምሁር የሽመልስ አብዲሳን ንግግር
የሚኖረውን ፓለቲካዊ አንድምታ ይገልጸዋል ፤፤ መቼም ከእናንተ ምንም ነገር ባይጠበቅም ስለ አማራ ሕዝብ
የአገር ዋልታና ማገር የመሆን ስነ ልቦና በጥሩ አማረኛ ይገልጸዋልና እስኪ እዩት !!

ሁላችሁም ተበዱ !!


sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: < ወያኔዎች በረከት ስምኦን ያላቸውን ስምተው ቢሆን ኑሮ ትንሽ ዕድሜ ይኖራቸው ነበር !!> >

Post by sholagebya » 14 Aug 2020, 12:55

< በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ! > ነው የሚባለው ?? ሽመለስ አብዲሳ የተናገረው ንግግር መቼም የአብይንና የብልጽገና ፓርቲ ደጋፊዎችን
ልብ የሰበረ ጉዳይ ነው ፤፤ አንዳንድ ጊዜ ትልቅ የኃላፊነት ቦታዎች የያዙ ግለሰቦች ምን ያህል <፡አፈ ቁጥብ > መሆን እንዳለባቸው ትልቅ
ትምህርት ሰጥቶ ያለፈ ስህተት ነው ፤፤ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሞ ፓለቲካና በለውጡ ሒደት የነበራቸው አስተዋጽ ኦ የአንበሳውን ድርሻ
ያበረከቱ በመሆናቸው የሚወሰድባቸውን እርምጃ መወሰን እንዳንችል አድርጎናል ፤፤ በርግ ጥ ቢያንስ በዚህ ንግግራቸው በድርጅታቸው
ጉባኤ ተገምግመው ወይ ከሥልጣናቸው ገለል እንዲደረጉ አለበለዚያም ተመጣጣኝ እርምጃ በመውሰድ አስፈላጊነት ሁሉም ተስማምቶል ፤፤
የለውጡ ጠላቶች በበዙበትና የአክራሪ ኦሮሞ ብ ሔር ተኞች የአብይን አመራር መፈናፈኛ ባሳጡበት በዚህ ወቅት በችኮላ የሚወሰድ ፓለቲካዊ
እርምጃ እራስን በራስ እንደማጥፋት ይቆጠራል ፤፤ ኦቦ ሽመለስ አብዲሳ በ አማራ ክልል ተገኝ ተው ከአቶ ተመስገን ጥሩነህ ጋር ያደረጉትን
የ እ ርዳታ ርክ ክብ ሥነ ስር አት አየሁ ፤፤ ፓለቲካ ቀላል አለመሆን ብቻ ሳይሆን ከትልቁ ጠላትህ ትንሹን ይዘህ ለጊዜውም ቢሆን መጎዝ
እንዳለብህ የሚያስተምር ነው ፤፤ ሁለተኛውም ጉዳይ ኢትዮጵያ የአንድ አመለካከት አገር ብቻ አለመሆኖንና ዳይቨርስ የሆኑ አመለካከቶች ንና
ቅራኔዎችን ይዛ መቀጠል ያለባት አገር በመሆኖ በልዩነታችንም አብረን መኖር እንዳለብን የሚያሳይ ነው ፤፤ ለማንኛውም እህት መስከረም
አበራ በዚህ ዙሪያ ጥሩ ጽ ሑፍ አላትና እስኪ እሶንም ስለ ኦቦ ሽመለስ አብዲሳ ተደጋጋሚ የማኖ ንግግር የምትለውን አድምጦት ፤፤

Post Reply