Page 1 of 1

የሚወራው እውነት ከሆነ ስብሃት ነጋ በህይወት መቀሌ ከተቀመጡት ወያኔዎች ቀድሞ በሞት መለየቱ ለእርሱ የተሻለ ነው።

Posted: 13 Aug 2020, 12:01
by Abere
የሚወራው እውነት ከሆነ ስብሃት ነጋ በህይወት መቀሌ ከተቀመጡት ወያኔዎች ቀድሞ በሞት መለየቱ ለእርሱ የተሻለ ነው። ምክንያቱም ቀሪዎቹ ሳይሞቱ ገና ብዙ ሞት ይሞታሉ እና። ምነው ዓምና በሞትኩ እንድያ እንዳማረብኝ - ይባላል ዕድሜ ዘልዛል ቀውጢው ቀን ላይ የጣለችው።
በህይወት ያላችሁ ወያኔዎች እግዜር የቸራችሁን ትንሽ ጊዜ ለንስሃ ተጠቀሙበት። ስትለዩም የነፍስ ይማር ፀጋ ታገኙ ዘንድ። የጎሣ ክልል እና የጎሣ ፓለቲካ ጥፋታችሁን ንስሃ ግቡ። የኢትዮጵያን ታሪክ አበላሽታችሁ ለኦነግ እና ብልፅግና የሚባሉ መሰሪ ጎጠኛ ምትካችሁ አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ናችሁ። ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞው ክብሯ እና ልዑላዊነቷ ትመለስ ዘንድ የጎሣ ክልል የማውገዝ የፀፀት እና የንስሃ ጊዜ አግኝታችኋል።