ጠ/ሚ/ር አብይ አመድ ከባዕድ ሀገር ጋር ተባብሮ የሀገሩን ዜጎች የሚወጋ መሪ ሲሆን እንደ ሚንሊክ ሀገር ሻጭ ነው፡፡
Posted: 11 Aug 2020, 19:08
ሚንሊክ ጅቡትን፣ ኤርትራንና ሌሎችን ሽጠና መሣሪያ ገዝቶ የደቡበ ሕዝቦችን አስገበረ፡፡ አብይ አመድ ደግሞ ከተሸጠችው ባዕድ ሀገር ኤርትራ ጦር ጋር በመሆን ኦሮሞን፣ ወላይታንና ሌሎች የደቡበ ሕዝቦችን እየወጋ ነው፡፡
ይህ በታሪክ ማህደር ትልቅ ዋጋ ያለው፣ የአብይን ዘር ማንዘሮች በየደረጃቸው ለፍርድ የሚያስቀርባቸው ነው፡፡
ይህ በታሪክ ማህደር ትልቅ ዋጋ ያለው፣ የአብይን ዘር ማንዘሮች በየደረጃቸው ለፍርድ የሚያስቀርባቸው ነው፡፡