Page 1 of 1

ለፓርቲ የተቀመጠውን የ5 ቋንቋዎች ፖሊሲ ከአፋን ኦሮሞ የፌደራልነት ጥያቄ ጋር ማያያዝ ያላዋቂ ሳሚ፣ ንፍጥ ለቅላቂ - የሽመልስ አብዲሣ ከዕውቀት ነጻነነትና የሀቨሾች ተንኮል፡፡

Posted: 11 Aug 2020, 18:37
by AbebeB
የመሀይምንት ቁንጮ የሆነው ሽመልስ አብዲሣ ህወሀትን ከጭንቅላቱ ያስወገደለትን ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞንና የኦሮሞን ሕዝብ ሲገዳደር ነው ያበቃለት፡፡ አሁን ደግሞ በጀርባው ያዘላቸው ነፍጠኞች ስለከብዱት ኦሮሞ እንዲረዳው ያለዝን ገብቷል፡፡

ያልጠራ መስመርና የድንግር ጉዞ ድንቁርናን ይዞ ሆነበት፡፡ ከአንተ ጋር እንደ ኦሮሞ ከመቆጠር ባልወለድ ይሻለኛል ብዬ ለፈጣሪ ያስገባሁትን ደብዳቤ ልኬልሀለሁ፡፡ ለዚያውም የአምቦ ልጅና አምቦን የምትበላ ደደብ ደህና ሰንብት፡፡

የቁሴ ዲናግዴን የህይዎት ታርክ ያለማወቅህ የድንቁርናህን መጠን ሲያሳይ፣ ሀበሾች በተቸገሩ ጊዜ ተጠቅመውበት መጨረሻ ላይ ቆለጡን ቆርጠው ያሰናበቱት መሆኑን ያለማስተዋልህ ደግሞ የደንቆሮዎች ቁንጮ መሆንህ ፍንቲው አድርጎ ያሳያል፡፡ የቅርቡን ብዬ አነሣሁልህ እንጂ ጎበና ዳጬን ያሉ ባለውለታዎቻቸውን ያለታሪክ ያስቀሩ መተተኞችን መጠጋት አይስፈልግም ተብሎ በኦሮሞ ታሪክ ውስጥ በደም ተፅፎ እያለ ከየት ት/ቤት እንደተመረቅህ ያጠያይቃል፡፡ ደህና ሁን!

ሀበሾቹ (በተለይም የኢዜማ አመራሮች) የብጽግና ፓርቲ ፓሊሲ 5 ቋንቋዎችን እዲፈቅድ ያደረጉበትን ሸር ኦሮሞ እንዳያውቅበት ለማድበስበስ የተጠቀሙብህ ጊዜ መንቃት ነበረብህ፡፡ ደደብ! አፋን ኦሮሞ በdilution ፖሊሲ የፌደራል ቋንቋ መሆን አያስፈልገውም፡፡ አማርኛ የጥቂቶች ዲቃላ ገዢዎች ቋንቋ ስለሆነና በከተማ አካባቢ ስለሚነገር እንጂ መቼውን በተናጋሪ ብዛት የኦፋን ኦሮሞን ግማሽ ሰዎች ኖሮት አያውቅም፡፡ ልብ በል በከተማ አካባቢ ሲባል ኦሮሞም ራሱ እንደ አማርኛ ተናጋሪ ተቆጥሮ ነው፡፡

ስለዚህ ጠቅላላው ኦሮሞና በቋንቋቸው የሚናረጉ ሌሎች ብሔር /ብሔረሰቦች ሲቀነሱ አማርኛ ተናገሪ የትኛው ሕዝብ ይሆን በአንተ ዳታ ላይ አማርኛ በ10% ብቻ አንሶ የተተረጎመው? ይህ የአንተ ዓይነት ግምገማና የነ ኤርሚያስ ለገሰ የኮፒ ትንተና ዳታ ሪፐረከሽን ይባላል፡፡ አማርኛ የአፋን ኦሮሞ 10% ተናጋሪ የለውም፡፡ ይህ በግልጽ መታወቅ አለበት፡፡ ለነገሩ ደ/ር ዳኛቸው ነው ያስተማረኝ ስላልክ አይፈረድብህም፡፡