DEMEKE AND GEDU SOLDOUT THE AMHARA
Posted: 11 Aug 2020, 11:15
ከሃዲዎቹ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ደመቀ መኮንንና ተመስገን የአማራን ህዝብ ለህውሃት ከዳረጉ በህዋላ፣ አሁን ደግሞ ለእነ አብይና ሽመልስ ሽጡት። ምነው የአማራ ህዝብ እንዲህ የሁሉም መጫወቻ ሆነ? እነ አብይና ሽመልሰ በአደባባይ እንዲህ ሽፍጣቸውን ሲናዘዙ፣ ገዱና ደመቀ የአማራን ህዝብ ይሽጡታል።