በድህረ ነጻነት የኦሮሞ ዘመን፣ ኦሮሞ ወዴት የሚለው ጥያቄ እንቆቅልሽ የሆነባቸው እልፍ አዕላፍ የኦሮሞ (ወይም የጋላ) ዶክተር ፕሮፌሰር ሁሉ እንደ ሰም ቀልጠው፣ እንደ ሰሃራ ሰማይ በድቅድቅ ያቡዋራ ደመና ተሸፍነው እልፍ አዕላፍ ድራማ ና ዜማ ውስጥ ሲዳክሩ ማየት ኢትዮጵያ የሚባለው ጽንሰ ሃሳብ ምን ያህል ሃያል ቃል እንደ ሆነ ይመሰክራል።
ከኢትዮጵያ ቦታና ግዜ (እስፔ ታይም) ውጭ ኦሮሞ የሚባል ሪያሊቲ አለ ብለው ለሚቃዡ ደናቁርት ያለን ጥያቄ ይህ ሁሉ የኦሮሞ መታመስ ለምን የሚለው ነው።
መልሱ አንድና አንድ ነው። የኦሮሞ ጥያቄ የሚባል አላማ፣ የሚባል ፐርፐዝ የለም። (1) ኦሮሞ ተገንጥሎ ኦሮሞ የሚባል አገር ማቆም አይችልም ። (2) ኦሮሞ የቀሩትን ጎሳዎች ተቆጣጥሮ አምባገነን ሊሆን አይችልም ። (3) ኦሮሞ ወዶ ወይም ሳይወድ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የሚቀር ሕዝብ ነው ። ይህ ካልሆነ ኦሮሞ በ10 ወይ 20 ቦታ ተከፋፍሎ ሲዋጋ ይኖራል ።
ኦሮሞኛ አምራኛን ይተካል የሚሉት ስለ ቋንቋም ሆነ ስለ ስልጣኔ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም። ኦሮምፋ እንዲያድግ የሚያደርገው ምንም ካልቸር ወይም ስልጣኔ የለም ። ያሉት ግዙፍ እምነቶች አንዱ ክርስትና አንዱ እስልምና ናቸው ። አንዱ ግእዝ አማራኛ ላይ የቆመ ነው ።ሌላው አረብኛ ላይ ። የኦሮሞ ቋንቋ የሚሰብከው ሃይማኖት የለውም ። በቃ ! የኦሮም ኦርቶዶክስ ቢቆም እንኳ የግዕዝ ግልባጭ ነው የሚሆን !
ቄስ አባ ገዳ አባ ኦዳ የደረቀ ቁላ ራሱ ላይ አስሮ ወንዝ ቢወርድ የሚከተሉት የራሱ ልጆች እንጂ ያበሻ ዘር በእንጨት አይነኩትም ። አበቃ !
ኦሮሞፋ በላቲን ስለተጻፈ ማንም በጣቱ አይነካውም ። ሰው ሁሉ እንግሊዝኛ እየተማረ ስለሆነ ወጣቱ አማራኛ ካልቻለ ወደ እንግሊዝኛ እንጂ ወደ ኦሮሞፋ አይሄድም ።
ወደ 20 ሚሊዮን የሚደርስ ወይ መሃይም ወይ ተምሮ ክህሎት አልባ ለምንም ዘመናዊ ኢኮኖሚ ያልተዘጋጀ ዱላ ተሸካሚ ቄሮ (ወጣት) ተሽክሞ (ማህበራዊ ሽክም ስለሆኑ) ኦሮሞፋን ብሌሎች ላይ እጭናለሁ የሚለው አብዲሳ (አብድ) ብንለው ይሻላል። ምንም ሶሺያ ሳይንስ ስይገነዘብ የክፍል ወረቀት ገለባብጦ ዲፕሎማ የተሽከመ አላሳቢ ስለሆነ!!
ማለትም ኦሮሞች አሁን ኦሮሞኛ ይናገራሉ። አበቃ ! ልክ አበሻ ትግርኛን መናገር እንዳስጠላው አሁን ኦርሞኛ መናገር እያስጠላው ነው። ጸረ ኢትዮጵያ ኦሮምነት ቱልዪላ ቢነፋ ወጤቱ ራሱ የኦሮምን ቋንቋ ማስጠላት ነው። ይህ ለሁሉም ይሰራል ።
ሳይንሱ ይህ ነው።