የኦቦ ለማ መገርሳ < ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው ! › መፈክር በተግባር ሲገመገም !!
Posted: 10 Aug 2020, 21:11
ማውራትና አንድ ነገር በተግባር ማድረግ ሁለት በጣም ተቃራኒና የተለያዩ ነገሮች ናቸው ፤፤ ከዚህ አሜሪካኖች እንደሚሉት
‹< TALK IS CHEAP ! > ይህ ማለት አንድ ሰው ወይም ፓለቲከኛ ብዙ ፓለቲካዊ ቃልኪዳኖች ሊናገር ይችላል ፤፤ ነገር ግን
በተግባር አንዱንም ቃልኪዳን ማይፈጽም ከሆነ ዋጋ ዘይብሉ ነው ፤፤ ብዙ ጊዚያችሁን መጻፍ እንድምችል ላጠፋባችሁ አልፈልግም ፤፤
ይህ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይና የኦቦ ለማ መገርሳ ልክ የግል ክህደት እንደተፈጸመ ተደርጎ የመቆጠሩ ነገር ሊዋጥልኝ ስላላቻለ ነው ፤፤
መቼም ሰው < በወደደው ይቆርባል ! > አብይ እንደካሃዲ መታየቱም ተገቢ ሆኖ ስላልታየኝ እሱን ለመከላከል ነው ፤፤ በተለይ አንድ
በዩቲዩብ ዜና የምሰማው የዩቲብ ሬዲዮ የአብይና የለማን ልዩነት መንግሥቱ ኃይለማርያም በክህደት እንደገደለው አጥናፉ አባተ ጋር
ማነጻጸር ሲሞክሩ < Oh God ! what a comparison > እንድል አድርጎኛል ፤፤ ኦቦ ለማ መገርሳና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ
አህመድ የተለያዩበት ዋናው ምክንያት የፓለቲካ አላማ እስትራቲርጂካሊ መለያየት እንጂ ፤ በሥልጣን ፤ በቦታና በጥቅም ወይም በሌሎች
መሰል የእኔ ልብለጥ ልብለጥ አይነት ልዩነት በፍጹም አይደለም ፤፤ ይህ ለመሆኑ ደግሞ በቂ መረጃዎች አሉ ፤፤ እነዚህ መረጃዎችም ቀሰ በቀስ
እንደሚወጡና ኦቦ ለማ መገርሳ ‹ ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው ከሚለውና ከራሱ የኦሮሞ ብሔርተኛነት አጀንዳ ጋር እጅግ የተጣረሱበት መሆኑን
ነው ፤፤ ይህ ደግሞ ይፋ የሆነው በብልጽግና ፓርቲ ምስረታ ወቅት ነበር ፤፤ ታስታውሱ እንደሆነ የኦቦ ለማ መገርሳ እጅ ሲያወጣ በጣም አጥራ ነበር ፤ ፤
ማለትም የብልጽግና ፓርቲ መመስረት የጎሳ ድርጅቱን አፍርሶ መሔድ አልዋጥልህ ብሎት ነበር ፤፤ ብዙም ሳይቆይ ይህን በሚዲያ አቶ ለማ መገርሳ ይፋ አደረገ ፤፤
ስለዚህ ምንድን ነው ተረቱ <ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይፈተናል ! > ይባላል ፤፤ ኦቦ ለማ መገርሳ ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው ያለ ሰው የብልጽግናን ፓርቲ
ለመመስረት እንዲት ቅር ሊለው ይችላል ? ብልጽግና ነው ኢትዮጵያዊነ ሱስ ወይስ የኦፒዲኦ ፓለቲካዊ አጀንዳ ? how does Obo Lema Megersa reconcile these two opposite political stances ? እውነት ኢትዮጵያዊነት ሱሱ የሆነ ሰው የኦነግ/ኦፒዲኦ አጀንዳ ቀረ ብሎ እምቢ ማለት የሚኖርበት አይመስለኝም ፤፤
ስለዚህ በ እኔ አመለካከትና እምነት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንደ አብዛኞቻችን ጠንካራ ኢትዮጵያዊነት ስሜት ያላቸው ናቸው ፤፤ ይህ ጠንካራ ኢትዮጵያዊነት ስሜት
አንዳንድ ጊዜ ተፈጥ ሮ አ ዊ It looks like as though it comes naturally, and very hard to get ride of it until one dies ! ለማ መገርስ ግን
ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው የሚለውን መፈክር በተግባር ሊተረጉም ያልቻለ ፓለቲከኛ ነው ፤፤ የአብይና የለማ ልዩነት ይህ በጣም ተቃራኒ የፓለቲካ አጀንዳ እንጂ አብይ በለማ ላይ ክህደት በፍጹም አለመሆኑን አስረግጨ መናገር እወዳለሁ ፤፤ ይህን ደግሞ ጊዜና ታሪክ ወደፊት የሚያሳየን ይሆናልና እስከዚያው ግን ትንሽ ለፍርድ ባንቸኩል የተሻለ ይሆናል ፤ ፤