Page 1 of 1

Arithmetic of the Ontology of the Ethiopian State II ኦሮማራ ና የኢትዮጵያ ስነህላዌ ሂሳብ!

Posted: 10 Aug 2020, 15:27
by Horus
ከዚህ በታች በስዩም ተሾመ የሚቀርበውን የኦሮማራ ቀመር ልብ በሉ ። እኔ ደጋግሜ ፖለቲካ እንደ ከረምቦላ ጨዋታ ነው፤ አንዱ ጠጠር ሲመታ ሌሎቹ ጠጠሮች ሁሉ የነቃነቃሉ ብዬአለሁ። ይህን ሰዮዩም በጎሳዎች መቀናጆ ሂሳብ የሚነግረን ። ይህን ብሏል!

1 አንድ ጎሳ፣ ኦሮሞ ሆነ፣ አማራ ሆነ ወይ ሌላ አንድ ጎሳ ብቻውን ኢትዮጵያን ሊመራ ሊቆጣጠር አይችልም። ስለዚህ ሺመልስ አብዲሳ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ተቆጣጥሮ ይገዛል ማለቱ ምኞት እንጂ በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ላይ አይቅምም።

2 ኦሮሞ አማራት አስወግዶ ሌሎች ጎሳዎችን ሁሉ ቢያስተባብር በቂ ቁጥር አግኝቶ መግዛት አይችልም።

3 አማራ ኦሮሞን አስወግዶ ሌሎች ጎሳዎችን ሁሉ ቢያስተባብር በቂ ቁጥር አግኝቶ መግዛት አይችልም።

4 አምራ የኦሮሞን አላማ ለማክሸፍ የሚፈልገው ካንድ ሌላ ጎሳ ጋር ማበር ብቻ ነው ።

5 ኦሮሞ ያማራን አላማ ለማክሸፍ የሚፈልገው ካንድ ሌላ ጎሳ ጋር ማበር ብቻ ነው።

6 ስለዚህ ብቸኛው የኢትዮጵያ ህላዌ መሰረት፣ መቆሚያ መሰረት ኦሮማራ ወይም ኦሮሞና አምራ ሲያብሩ ብቻ ነው ።

ይህም ማለት አምራና ኦሮሞን የሚያጋጩ፣ የሚከፋፍሉ በትትክል ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚፈልጉ አይሎች ናቸው ።

በጣም ትክክል ቅመር ነው !!! ይኔታ ቲኡብን እናመሰኛለን !!!



Re: Arithmetic of the Ontology of the Ethiopian State II ኦሮማራ ና የኢትዮጵያ ስነህላዌ ሂሳብ!

Posted: 10 Aug 2020, 16:05
by Horus
ከዚህ በታች የምታዩት ሪፖርት ሾላገበያ እዚህ ፎረም ላይ ከ7 ደቂቃ በፊት ፖስት ያደረገው ያማራ ብልጽግና ፓርቲ መልስ ነው፣ ለሺመልስ አብዲሳ። ይህ ነው ፖለቲካ እንደ ከረምቦላ ጠረጴዛ የሚባለው ። ማንም ጎሳ ተነስቶ ኢትዮጵያ መቆጣጠር አይችልም ። ስዩም ተሾመ የሚለው ይህንን ነው።

"ፓለቲካ ተንኮልና ሸፍጥ ሳይሆን ሳይንስና ጥበብ
ነው በተንኮል ረጅም ርቀት የሚሄዱ የመሰላቸው ካሉ
ተሳስተዋል እያዳንዷን ነገር አፍርጠን
እንነጋገርባታለን ››
ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ እየተካሄደ ባለው መድረክ
ከተናገሩት የተወሰደ
‹‹ብልጽግና ትናንት የነበረውን የግፍ አገዛዝ
ስህተቶች ለማረም በጋራ የፈጠርነው ሀገራዊ ፓርቲ
እንጂ የአንድ ብሄር ፈላጭ ቆራጭነት ለማንገስ
የፈጠርነው ምስለኔ አይደለም››
አቶ አገኘሁ ተሻገር ዛሬ እየተካሄደ ባለው መድረክ
ከተናገሩት የተወሰደ
‹‹ብልጽግናን እንደግል ንብረታቸው እንጠመዝዘዋለን
ብለው የሚያስቡትን የምንታገስበት ትክሻ የለንም
ይህ ሁሉም ሊገነዘበው ይገባል››
አቶ ደመቀ መኮነን እየተካሄደ ባለው የአማራ
ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች
መድረክ ላይ ከተናገረው የተወሰደ
‹‹እንደ ብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባን የበለጠ
የማልማትና የማሳደግ እንጂ በሴራ የማዳከም
እቅድን አንተገብርም ከዚህ አኳያ በአዲስ አበባ አሉ
ተብሎ የሚነሱ ሸፍጦችን ለቅመን በአስቸኳይ
የምናያቸው ይሆናል››
‹‹አዲስ አበባ የሁሉም ብሄር በሄረሰቦች እንጂ
የአንድ ብሄር ልትሆን የምትችልበት ሁኔታ የለም፤
አልነበረምም ፤ወደፊትም በፍፁም የሚኖርበት
ነበራዊ ሁኔታ የለም››
ገዱ አንዳርጋቸው እየተካሄደ ባለው የአማራ
ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች
መድረክ ላይ ከተናገረው የተወሰደ
አማርኛ ቋንቋ ከሀገር አልፎ በታላላቅ የአለም
ተቋማትና ከተሞች ውስጥ ከፍተኛ እውቅና
የተሰጠው የመግባቢያ ቋንቋ ነው ታዲያ እንዴት
ብሎ ሊዳከም ይችላል? እናዳክመዋለን ብሎ
ማሰብስ የጤና ነው ወይ?
አቶ ንጉሱ ጥላሁን እየተካሄደ ባለው የአማራ
ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች መድረክ ላይ
ከተናገረው የተወሰደ
‹‹የአማራ ብልጽግና ፓርቲ በኢህአዴግ ዘመን
የፈፀመውን የተላላኪነት ታሪክ በብልጽግና ዘመን
ሊደግመው አይገባም››"

Re: Arithmetic of the Ontology of the Ethiopian State II ኦሮማራ ና የኢትዮጵያ ስነህላዌ ሂሳብ!

Posted: 10 Aug 2020, 16:17
by Abere
To execute those speeches of Mission Statement, does the ADP has the tools and means on ground? What else would one expect other than these statements? Shimelis Abdissa was very certain because, ODP-OLF has all the tools in its tool box. I trust Shimelis without any shred of doubt. It is foolish to believe that the cloud of genocide has dissipated. It is going to rain again for the OLF's political culture has to exercise their Aba ged's right of passage, that is murdering, assimilating and displacing endogenous rightful citizens. These ADP are good for nothing. I am wondering how they got the nerve to say so after hearing their humiliations.

Re: Arithmetic of the Ontology of the Ethiopian State II ኦሮማራ ና የኢትዮጵያ ስነህላዌ ሂሳብ!

Posted: 10 Aug 2020, 16:56
by DefendTheTruth
Horus wrote:
10 Aug 2020, 15:27
ከዚህ በታች በስዩም ተሾመ የሚቀርበውን የኦሮማራ ቀመር ልብ በሉ ። እኔ ደጋግሜ ፖለቲካ እንደ ከረምቦላ ጨዋታ ነው፤ አንዱ ጠጠር ሲመታ ሌሎቹ ጠጠሮች ሁሉ የነቃነቃሉ ብዬአለሁ። ይህን ሰዮዩም በጎሳዎች መቀናጆ ሂሳብ የሚነግረን ። ይህን ብሏል!

1 አንድ ጎሳ፣ ኦሮሞ ሆነ፣ አማራ ሆነ ወይ ሌላ አንድ ጎሳ ብቻውን ኢትዮጵያን ሊመራ ሊቆጣጠር አይችልም። ስለዚህ ሺመልስ አብዲሳ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ተቆጣጥሮ ይገዛል ማለቱ ምኞት እንጂ በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ላይ አይቅምም።

2 ኦሮሞ አማራት አስወግዶ ሌሎች ጎሳዎችን ሁሉ ቢያስተባብር በቂ ቁጥር አግኝቶ መግዛት አይችልም።

3 አማራ ኦሮሞን አስወግዶ ሌሎች ጎሳዎችን ሁሉ ቢያስተባብር በቂ ቁጥር አግኝቶ መግዛት አይችልም።

4 አምራ የኦሮሞን አላማ ለማክሸፍ የሚፈልገው ካንድ ሌላ ጎሳ ጋር ማበር ብቻ ነው ።

5 ኦሮሞ ያማራን አላማ ለማክሸፍ የሚፈልገው ካንድ ሌላ ጎሳ ጋር ማበር ብቻ ነው።

6 ስለዚህ ብቸኛው የኢትዮጵያ ህላዌ መሰረት፣ መቆሚያ መሰረት ኦሮማራ ወይም ኦሮሞና አምራ ሲያብሩ ብቻ ነው ።

ይህም ማለት አምራና ኦሮሞን የሚያጋጩ፣ የሚከፋፍሉ በትትክል ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚፈልጉ አይሎች ናቸው ።

በጣም ትክክል ቅመር ነው !!! ይኔታ ቲኡብን እናመሰኛለን !!!


How should I understand the concept of democracy in this "arithmetic"?

I thought the concept of democracy is based on the idea of majority of ideas rule over the minority of the same, without discriminating against them, but respecting the rights of those minorities.

If a majority of idea is the basis of democracy, then how come 40 million people will be expected to have the same idea, just because they happen to have the same blood lineage (a kind of blood relationship, if it exists in the first place within those over 40 millions or so)?

I thought the concept of democracy is based on the simple idea that people are rational and they make their rational decisions based on their own interests. For example, this writer and the character Horus decided to go to a foreign-country and base their existence there instead of remaining at the old place where their blood lineage called the home base, simply because they made the decision based on their own personal interests and not on the bases of their respective blood lineage.

I thought in democracy people make a choice of those who should govern their affairs based on the interest of those electorates themselves, not based on where their lineage was before some centuries. If you know a precedence here for, then tell please your readers.

With regard to the assertion that:

‹‹አዲስ አበባ የሁሉም ብሄር በሄረሰቦች እንጂ የአንድ ብሄር ልትሆን የምትችልበት ሁኔታ የለም፤
አልነበረምም ፤ወደፊትም በፍፁም የሚኖርበት ነበራዊ ሁኔታ የለም››

i do agree but then I have to ask back if Addis is for everybody? If it is, then what about keeping uprooting some constantly to make a space for the others on the same place from where the formers were evicted? Doesn't the spirit of this statement contradict itself with the factual way of how Addis Ababa was maintained for many many years?

I am not taking about "beherseb" here, I am talking about people, concrete people. If you don't care about people, then you can't also care about your በሄረሰቦች which is more abstract than the concrete people themselves.