Page 1 of 1

How Ethio360 obtained Abdisa's speech? from weyane? especially from Alula Solomon ? and from Jawar ?

Posted: 10 Aug 2020, 10:54
by Abaymado
I am not quite sure but the evidence gave how Jawar leaked this information and gave to Alula solomon and Alula gave to Ethio360.



Re: How Ethio360 obtained Abdisa's speech? from weyane? especially from Alula Solomon ? and from Jawar ?

Posted: 10 Aug 2020, 12:02
by Abere
የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው ነው። ነገሩ እውነት ስለመሆኑ ነው ማመን ያለብን። በጁሃር ሙሃመዲ እና በዐብይ መካከል ምንም ልዩነት የለም። ልዩነቱ ጅሃር ግልፅ ዐብይ ደግሞ ምስጥራዊ የመሆን ጉዳይ ነው። ዐብይ ከጁሃር የበለጠ አደገኛ ነው። አንዳንድ አፋሽ አጎንባሾች መረጃው የቆየ ነው፣መረጃውን የሰጠው እገሌ ወይም እገሊት ነው ወዘተ ይላሉ። እነርሱም ተባባሪ ወንጀለኞች ናቸው። የኢትዮጵያ አምላክ ያስለፈልፋቸዋል።