Page 1 of 1
የደቡብ ክልል መፍረስ ፋክት ነው፤ መፍትሄውም የሚከተለው ነው! ክልሎች ሁሉ መፍረስ አለባቸው !!
Posted: 10 Aug 2020, 02:43
by Horus
በእኔ ግምት ወላይታ ከዎያኔ ጋር ትስስር ሊኖረው እንደ ሚችል አልጠራጠርም ። ለመለስ መንግስት የዎላይታ ካድሬዎች ዋና ሰላዮች እንደ ነበሩ አቃለሁ ።
የሰላም ሚኒስቴር ሙፈሪያት ስልጤ ነች ። ስልጤም ከመለስ ጋር ሆኖ ጉርጌን ከፋፍለው ጉራጌን ያዳከሙ የዎያኔ አሽከሮች ነበሩ ።
አሁን ስልጤዋ ሙፈሪያት ጸረ ዎላይታ ነች። ሲዳማን ያስገነጠለች ሙፈሪያት ነች ።
የደቡብ ፕሬዚዳንት ጉራጌው እርስቱ ይርዳው ጸረ ዎላይታ ሆኖ ክልል አታቆሙም እያለ ነው። በሌላ በኩል ጉራጌ ራሱ ክልል ለምሆን ጥያቄ አቅርቦ መልስ እየጠበቀ ነው።
አሁን አቢይ ደቡብ ውስጥ አዲስ መልስ ማዘጋጀት አለበት ። መፍትሄዎቹ፡
1 የኦሮሞ ብልጽግና እና የኦሮም ሄጂሞኒስቶች እጃቸውን ከደቡብ ማንሳት አለባቸው ። አባ ዱላ ከደቡብ መነሳት አለበት ። ኦሮሞ የደቡብ ገዢ ለመሆን ያልውን ቅዠት ያቁም።
2 በደቡብ ውስጥ ያሉ ዞኖች ክልል መሆን ከፈልጉ ክልል የመሆን መብታቸው ሙሉ በሙሉ መታወቅ አለበት ።
3 የደቡብ ዞኖች ክልልነት ጥያቄ ማስቆም የሚቻለው ሌሎች ክልሎች ሁሉ ከፈረሱ ብቻ ነው ። ያ እስካለሆነ ድረስ የኦሮሞ አምባገነነት በደቡብ ላይ ሊጭን ያለው ምኞት ነው።
ማለትም ዎያኔ ዎላይታ ወስጥ ስር የሰደደው የኦሮሞ ፖለቲከኞች ለደቡብ ባላቸው ንቀት ሳቢያ ነው። ስለዚህ የደቡብ ቀውስና የደቡብ ጦርነት ገና መጀመሩ ነው ።
ነገ ስልጤ ሰልፍ ሲወጣ ጥብቁ! ይህ ሁሉ መጀመሪያ ነው። ኦነግ ሸኔና ዎያኔ መግቢያ ቀዳዳ የሚያገኘው ያቢይ መንግስት ለደቡብ ባለው ንቀት የተነሳ ነው ።
ከታች ያለውን በደንብ ስሙ፤
አቢይ ዎያኔን አሸባሪ ብሎ ሳይፈርጅ ሌሎችን ሊከስ አይችልም!
አቢይ ኦነግ ና ሸኔን አሸባሪ ብሎ ሳይፈርጅ ሌሎችን ሊከስ አይችልም!
የጉራጌ ሕዝብ ክልል ልሁን እያለ ጉራጌው የደቡብ ፕሬዚዳንት እርስቱ ይርዳው ያብይን ዉሃ ማመላለሱ አሳፋሪ ነው። ጉራጌ የራሱን ብቸኛ ክልል ጠይቋል ። የእርስቱ አቋም ምንድን ነው?
Re: የደቡብ ክልል መፍረስ ፋክት ነው፤ መፍትሄውም የሚከተለው ነው! ክልሎች ሁሉ መፍረስ አለባቸው !!
Posted: 10 Aug 2020, 16:18
by Horus
በትክክል ኢትዮ360ዎች ትክክለኛ አቋል አላቸው በደቡብ ላይ። እኔ ከተማሪነቴ ዘመን ጀምሬ እንኳንስ የጎሳ ፌዴረሽን የጎሳ ድርጅት የጎሳ ፓርቲ ስቃውም ኖሬያለሁ ። አሁን አቢይ ያለው አማራጭ ሁለት ናቸው ። ወይ የጎስውን ህግ መንግስት ሽሮ የጎሳ አወቃቀር ለማፍረስ ሃስብ ማቅረብ አለበት፣ ዛሬውኑ። አይ ካለ ክልልነት ለጠየቁት ሁሉ መብታቸውን መስጠት አለበት ። ሌላ ማወናበጃ ፖሊሲ፣ ምርምር ምናምን የተበላ እቁብ ነው
Re: የደቡብ ክልል መፍረስ ፋክት ነው፤ መፍትሄውም የሚከተለው ነው! ክልሎች ሁሉ መፍረስ አለባቸው !!
Posted: 10 Aug 2020, 16:51
by Guest1
ህገመንግስቱ ክልል ይፈቅዳል እስከ መገንጠል። ለሲዳማ የተፈቀደው ለሌሎች መከልከል ልክ ኣይደለም።
ሆኖም መንግስት ክልል ኣልፈቅድም ማለቱ ሊያስገርመን አይገባም። ደቡብ እርስበርስ ተጠላልቶ ክልል ማግኘት አይችልም። በአንድነት ቢነሳም ማዕከላዊ መንግስትን መቋቋም ኣይችልም። የሚያዋጣው ስላማዊ መንገድ ብቻ ነው። ቀስ በቀስ ተረጋግቶ በስምምነት እንዲፈታ መጠየቅ።
ህገ መንግስቱን መቀየር? እስካሁን እንደምናየው አይቀየርም። የክልሎችን ወሰን ኣስተካክሎ ፌድሬሺኑን ማጠናከር ላይ እየተሰራ ይመስላል።
Re: የደቡብ ክልል መፍረስ ፋክት ነው፤ መፍትሄውም የሚከተለው ነው! ክልሎች ሁሉ መፍረስ አለባቸው !!
Posted: 10 Aug 2020, 16:54
by Abere
Abiy Ahmed, the ethnic gynecologist and birth attendant, will have to deliver at least 85 ethnic regions over the next one year. What a joy for his grand pa Aba geda Dawud Ibssa.
Re: የደቡብ ክልል መፍረስ ፋክት ነው፤ መፍትሄውም የሚከተለው ነው! ክልሎች ሁሉ መፍረስ አለባቸው !!
Posted: 10 Aug 2020, 17:03
by EthioRedSea
Abiy et al should change the constitution.
Any constitution can be changed any time.
Ethiopia will fragment if we continue with Ethnic Federalism.
The current administrative division in Ethiopia is based on nomadic movements. Both Somali and Oromo Regional States are occupying territories that should not be under them. We should allow Amhara communities to live in Harar and Dire Dawa. Any Ethiopian can live anywhere in the country.
Ethnic Federalism is misinterpreted by some Ethnic groups and act as a country. Take Tigray Regional State. It has become almost a country not obeying the central power and interpreting the constitution as they see it fit
Abiy et al should organise themselves and use force to disband the Ethnic based political organisations.
Re: የደቡብ ክልል መፍረስ ፋክት ነው፤ መፍትሄውም የሚከተለው ነው! ክልሎች ሁሉ መፍረስ አለባቸው !!
Posted: 10 Aug 2020, 17:09
by Guest1
Re: የደቡብ ክልል መፍረስ ፋክት ነው፤ መፍትሄውም የሚከተለው ነው! ክልሎች ሁሉ መፍረስ አለባቸው !!
Posted: 10 Aug 2020, 17:34
by Guest1
Red sea
Any constitution can be changed any time. sorry, wrong. Only autocrat can, not centrist.
somali region is 10 times bigger than oromia. TPLF was generous for some: afar, Somali, Ben shangul, gambella, not oromo. political decision not economics, no history. history begins from Minilik
Tigray? yes. Breakaways from a federal state or any other is considered anarchism. No country allows secession. Check American constitution.
if regional war begins, the West and Arabs will come. All will be losers. who cares?
Re: የደቡብ ክልል መፍረስ ፋክት ነው፤ መፍትሄውም የሚከተለው ነው! ክልሎች ሁሉ መፍረስ አለባቸው !!
Posted: 10 Aug 2020, 18:08
by Horus
Guest1
ነገሩ ማዕከላዊ መንግስትን የመቋቋም ነገር አይደለም፤ የፍትህና ሚዛናዊነት ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያ በኢጎሳዊ ጽንስ ላይ መዋቀር አለባት ። ለምሳሌ ጉራጌ መዋቀር ያለበት በሸዋ ዙሪያ ነው እንጂ ዋና ከተማቅ 300/400 ኪሜ አዋሳ አርባ ምንጭ አይደለም። ጉራጌ ካዲስ አበባ 80 ኪሜ ነው። ይህን መሰል የዎያኔ ግፍ አቢይ ሊቀጥል ከሞከረ በያገሩ ሲዋጋ ይኖራል። አንድ ሕዝብ ሰላም ለማፍረስ ብዙ መሆን የለበትም ። ይህ ሁሉ አላስፈላጊ ጉልበተኛነት ነው ።
ደሞ ኢትዮጵያ ኢጎሳዊ ሆነ ከተዋቀረች ይህ ሁሉ የርስ በርስ ጦርነት መሰረቱ ይናዳል። ይህን ራዕይ ለማየት መሪዎቹ ያልቻሉት የደበቁት የረጅም ዘመን አላማ ስላላቸው ነው። አሁን ሁሉም እየነቃ ስለሆነ ቁማሩ ቀርቶ እቁብ ብንጠጣ ለነሱም የሚሻል ይመሰለኛል ። ጌም ቲሮሪ ለሁሉም የሚሰራ ሳይንስ ነው፣ ለትንሹም ለትልቁም እስትራተጂስት ማለት ነው ።
ፖለቲካ በሰላም የሚካሄድ ጦርነት ነው፤ ጦርነት በአመጽ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው። የፖለቲካ አጥንት ደሞ የሃይልና የጥቅም ማቻቻልና መደራደር ነው። ግን ጦርነት ወደ ሰላም ካልወሰደ ላንድ ገዢ ስልጣኑንም ሃብቱም ሊሆንለት አይችልም፤ ትርጉም የለሽ ቀውስ ነው ። ያ ፖለቲካ አይደለም። ስለዚህ ከተነሳው ጎሳ ጋር ሁሉ መዋጋት አቢይ እንደ መሪነት ባያየው ጥሩ ነው። የመንግስት ስኬት መለኪያ ነጋ ጠባ ከራሱ ሕዝብ ጋር መዋጋት አይደለምና!