ሰላም ወገኖች ፡
በትክክል የለማ ለዘብተኛነትና የአብይ ትዕግሥት ሞልቶ ከመትረፉም በላይ የሕዝባችንን ሰላምና ደኅንነት መጠበቅ አይቻልም ፤፤
አብይ እንዲያውም ይህን ያህል የታገሰው ለማ መገርሳ ሆኖበት እንጂ ሌላ ቢሆን ኑሮ እስከ አሁን ሌላ እርምጃ በወሰደ ነበር ፤፤ የኦቦ
ለማ መገርሳ ስህተቶችና ፓለቲካዊ ያሳያቸው የአቆም ወላዋይነት ብዙ ቢሆኑም ከዚህ ላይ ሶስቱን ዋና ዋናዎች ለመግለጽ እወዳለሁ ፤፤
1ኛ / < ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው !> በሚለው ትልቅና ተወዳጅ የሆነ የአፍ ብቻ መፈክር የጀመረው ኦቦ ለማ መገርሳ ይህን በተግባር ማሳየት
ካለመቻሉም በላይ ወደ አክራሪ የኦሮሞ ብ ሔርተኛነት እያዘነበለ ለአብይ ሆነ ለብልጽኛ ፓለቲካል ሊያቢሊቲ የሆነ መምጣት ፤
2ኛ / በተደጋጋሚ በኦሮሚያ ክልል ለሚነሱ የጸጥታ ችግሮች ፤ ኢትዮጵያውያን በተለይ የአማራ፣ የጉራጌና ሌሎች በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ
ኢትዮጵያውያን ዘንድ በተደጋጋሚ የሚደርሰው ዘግ ና ኝ ጭ ፍ ጨፋዎች ምንም አይነት እርምጃዎች ካለመውሰዱም በላይ ምናልባት በዚህ ግምገማ
ወቅት እነዚህ ጥቃቶች የእሱ እጅና ይሁንታ ያገኙ ናቸው ስለሚባል ፤
3ኛ / በ ኦ ነግ ሽኔና በወያኔ ትብብር የሚደረጉ ጥቃቶች እንደ መከላከያ ሚኒስትርነት እርምጃ እንዲወስድ ግፊት ቢደረግብትም ሊወስድ ባለመቻሉና ፤
በአሁኑ ወቅት የአብይ አመራር በእነዚህ የጥፋት ኃይሎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ በዋዜማ ውስጥ ስለሚገኝ ኦቦ ለማ ለዚህ እንቅፋት ሆኖ በመገኘቱ
ይመስለኛል ፤፤ በአብይ ቦታ ያለ መሪ በዚህ ወሳኝ የአገራችን ፓለቲካዊ ሁኔታ የማያወላውል እርምጃ ካልወሰደ መዘዙና አደጋው እጅግ የከፋ ይሆን ነበር ፤፤
በእንደዚህ አይነት የፓለቲካ ውጥረት ወቅት የእናትህ ልጅ ወንድምህ ቢሆንም እርምት መውሰድ ተገቢ ነበር ፤፤ ኦቦ ለማ መገርሳ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ
በብዙ የግል ይሁን ለሕዝባችን ግልጽ ባልሆነ መንገድ በጣም low profile ሆኖ ከፓለቲካውና ከእስፓትላይት እራሱን አርቆ ነበር ፤፤ ለዚህ ብዙ
መላምቶች ቢኖሩም በእርግጠኛነት ምክን ያቶች ን ማወቅ ልተቻለም ነበር ፤፤ በግልጽ እንደሚታየው አብይ በኢትዮጵያውያን ሕዝብ ዘንድ በአንድ በኩል
በለማ መገርሳ ቁጥ ጥ ር ያለው መከላከያ በኦሮሚያ ክልል በሚደረገው ስ ር አ ት አልበኛነት ምንም አይነት እርምጃ ባለመውሰዱ ይወቅሰዋል ፤፤ ሁለተኛ
አብይ በህዳሴው ግድብና በሌሎች ኢትዮጵያዊ አጀንዳዎች እየወሰደ ያለውን ባለ ብዙ ዘርፍ ስኬቶች ድጋፍ እያስገኘለት መጥ ቶል ፤፤ በ አ ጠቃላይ የአብይና
የለማ መንገድና ፍላጎት አርምባና ቆቦ ከሆነ ውሎ አድሮል ፤፤ እንደዚህ ሆኖ ስሜት እሽሩሩ ከማለት ያበጠው ይፈንዳ ብሎ መከላከያውን ጥሩ በሆነ በ አ ዴፓ
ሰው ተክቶ ከወያኔንና ከኦነግ ሽኔ ጋር ለሚደረገው ጦርነት መዘጋጀት አስፈላጊ ነው ፤፤ ከውስጥ ያገኘሁት መረጃ እንደሚያመለክተው በኦቦ ለማ መገርሳ ምትክ
ከ አ ማራ አዴፓ የመከላከያ እንደሚሾም ተስፋ እያደርን ይሆናል ፤፤ ካልደፈረሰ አይጠራም እንደሚባለው ይህ እርምጃ ኦሮሚያ ክልልን ሰላምና መረጋጋትን
ለማምጣት ብሎም በዜጎቻችን ላይ የሚደረገው ጥቃት በአስቸኮይ ይቆማል የሚል ትልቅ ተስፋ ይኖረናል ፤፤ ለዚህ ሁሉ ትርምስ የለማ መገርሳ ለዘብተኛነትና
ወላዋይነት ዋና ተጠያቂ ነበር ፤፤ አብይ ለማ መገርሳ ሆኖበት እንጂ በኦሮሚያ በደረሰው ጥፋት ለማ መገርሳ እስከ አሁን ቃሊቲ ሊሆን ይችል ነበር ፤፤
ለማ አለመታሰሩ እራሱ የአብይ ትልቅ ባለውለታ ስለሆነ ብቻ ይመስለኛል ፤፤
TGAA wrote: ↑09 Aug 2020, 23:20
Lema Megersa,the Defence Minister of the Federal Republic of Ethiopia, who was heard saying that he was sidelined because he was an Oromo firsters. The Oromo Firsters who called Jawar to his office right after Jawar pressed the emergency [deleted],and caused ,89 Ethiopian get slaughtered because of their nationality , specifically Amharas,Gurages,and because of religion Oromo Orthodox Christians. He didn't stop the mayhem by ordering the national army stationed Miles away from the place of Genocid,but the first to declare his loyalty to brother jawar. In resent genocide after Hachallu killing the national Army under Lema refused to respond to Ethipians plea. His dereliction of duty amounts betrayal of his oath to Ethiopian people. So Doofus yabello do you think the sky is going to fall down because lemma is no More. If the genocide case is is established in the international court, he Will appear to explain the exstant of his involvement. Lemma,,'s story is from Hero to zero. One Hopes he will redeem himself.