Page 1 of 1
ከትግራይ ክልል የከዱ 30 የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ!!!! ገና ደብረጽዮን ይከዳል
Posted: 09 Aug 2020, 16:13
by Ejersa
ከትግራይ ክልል የከዱ የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት ወደ አማራ ክልል መግባታቸው ታውቋል። ከሰሞኑ ወደ ክልሉ የገቡ የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት 30 ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ 20ዎቹ 17 ክላሽ ሸንኮቭ እና ሦስት ሽጉጦችን እንደያዙ በደባርቅ በኩል መግባታቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ለምለሙ ለአብመድ አረጋግጠዋል። ተጨማሪ የጸረ ሽምቅና የልዩ ኃይል አባላትም እየከዱ እየገቡ መሆኑ ተመላክቷል።
አስሩ ደግሞ በጠገዴ በኩል ነው ወደ አማራ ክልል የገቡት። ከእነዚህ መካከል ዘጠኙ ከነሙሉ ትጥቃቸው፣ አንዱ ያለ ጦር መሳሪያ እንደገቡ ነው የተገለጸው። የጸጥታ አባላቱ ሕዝቡ ሀሳቡን በነጻነት ማራመድ አለመቻሉን እና በክልሉ እየተካሄደ ያለውን የጦርነት ቅስቀሳ መቃወማቸውን ለመክዳታቸው በምክንያትነት አቅርበዋል ብለዋል ዋና አስተዳዳሪው። "ምርጫ ይካሄድ" የሚለውን ሀሳብ ያልደገፉ በርካቶች ስለመታሰራቸውም ተናግረዋል ነው ያሉት አቶ ወርቁ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 3/2012 ዓ.ም (አብመድ)
Re: ከትግራይ ክልል የከዱ 30 የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ!!!! ገና ደብረጽዮን ይከዳል
Posted: 09 Aug 2020, 17:10
by free-tembien
Please wait, video is loading...
Re: ከትግራይ ክልል የከዱ 30 የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ!!!! ገና ደብረጽዮን ይከዳል
Posted: 09 Aug 2020, 21:53
by Weyane.is.dead
Hasema getachew reda is next
free-tembien wrote: ↑09 Aug 2020, 17:10
Please wait, video is loading...
Re: ከትግራይ ክልል የከዱ 30 የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ!!!! ገና ደብረጽዮን ይከዳል
Posted: 09 Aug 2020, 22:42
by Weyane.is.dead
Countless more are abandoning tplf as we speak. Tplf is hopeless and demoralised. Surrender is their only option.
Ejersa wrote: ↑09 Aug 2020, 16:13
ከትግራይ ክልል የከዱ የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት ወደ አማራ ክልል መግባታቸው ታውቋል። ከሰሞኑ ወደ ክልሉ የገቡ የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት 30 ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ 20ዎቹ 17 ክላሽ ሸንኮቭ እና ሦስት ሽጉጦችን እንደያዙ በደባርቅ በኩል መግባታቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ለምለሙ ለአብመድ አረጋግጠዋል። ተጨማሪ የጸረ ሽምቅና የልዩ ኃይል አባላትም እየከዱ እየገቡ መሆኑ ተመላክቷል።
አስሩ ደግሞ በጠገዴ በኩል ነው ወደ አማራ ክልል የገቡት። ከእነዚህ መካከል ዘጠኙ ከነሙሉ ትጥቃቸው፣ አንዱ ያለ ጦር መሳሪያ እንደገቡ ነው የተገለጸው። የጸጥታ አባላቱ ሕዝቡ ሀሳቡን በነጻነት ማራመድ አለመቻሉን እና በክልሉ እየተካሄደ ያለውን የጦርነት ቅስቀሳ መቃወማቸውን ለመክዳታቸው በምክንያትነት አቅርበዋል ብለዋል ዋና አስተዳዳሪው። "ምርጫ ይካሄድ" የሚለውን ሀሳብ ያልደገፉ በርካቶች ስለመታሰራቸውም ተናግረዋል ነው ያሉት አቶ ወርቁ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 3/2012 ዓ.ም (አብመድ)
Re: ከትግራይ ክልል የከዱ 30 የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ!!!! ገና ደብረጽዮን ይከዳል
Posted: 10 Aug 2020, 07:06
by Weyane.is.dead
Re: ከትግራይ ክልል የከዱ 30 የፀረ ሽምቅ እና የልዩ ኃይል አባላት አማራ ክልል ገቡ!!!! ገና ደብረጽዮን ይከዳል
Posted: 10 Aug 2020, 12:06
by Weyane.is.dead
There's a rumour getachew assefa is gone AWOL. Sebuh ga.y_ga is soiling his diapers