Page 1 of 1
ዛሬም መልከም ዜና ይዤላችሁ መጣሁ፡፡ የወላይታ ጉዳይ ግን አሳሳቢ እየሆነ ነው፡፡
Posted: 09 Aug 2020, 15:46
by AbebeB
ዛሬም መልከም ዜና ይዤላችሁ መጣሁ፡፡ የወላይታ ጉዳይ ግን አሳሳቢ እየሆነ ነው፡፡
Guyyaa 08 / 08 / 2020 aanaa Liibanii fi aanaa Gumii Eldalloo
WBOn loltuu fashistii 30 ol ajjeesee 20 ol madoo taasise
Please wait, video is loading...
Re: ዛሬም መልከም ዜና ይዤላችሁ መጣሁ፡፡ የወላይታ ጉዳይ ግን አሳሳቢ እየሆነ ነው፡፡
Posted: 09 Aug 2020, 15:58
by AbebeB
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Re: ዛሬም መልከም ዜና ይዤላችሁ መጣሁ፡፡ የወላይታ ጉዳይ ግን አሳሳቢ እየሆነ ነው፡፡
Posted: 09 Aug 2020, 16:08
by AbebeB
#ሰበር_ዜና :-በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የዎላይታ ብሐራዊ ንቅናቄ (ዎብን)መግለጫ አወጣ ።
መንግሥት ሠላማዊና ሕጋዊ የሆነውን የሕዝብ ጥያቄ ወደ ሁከት ለመቀየር የሚደርገው እንቅስቃሴ እንዲያቆም አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡ ዛሬ ቀን ነሐሴ 3 ቀን 2012 ዓ.ም የወላይታ ዞን አመራሮችና ከተለያየ አደረጃጀት የተወጣጡ የወላይታ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ አስተባባሪ ካውንስል አማካሪ ቦርድ አባላት በወላይታ ጉታራ ስብሰባ ላይ ባሉበት ወቅት ድንገት በመጣው የመከላከያ ኃይል ታፍነው ታስረዋል፡፡
የወላይታ ዞን ኮር አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች ተወካዮች፣ የድርጅታችን የዎብን አደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ፣ የወህዴግ ም/ሊቀመንበር፣ የተለያዩ አክትቪስቶች እና ሌሎች ክልል ምሥረታ አስተባባሪ ካውንስል አባላት ታፍነው ታስርዋል፡፡ የፌዴራልና የደቡብ ክልል መንግሥታት የወላይታ ሕዝብ ሠላማዊ ጥያቄ ወደ ሁከት ለመቀየር የሚደረገው ሕገ ወጥ ድርጊት እንዲያቆም አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡ የወላይታ ዞን አመራሮችንና የወላይታ ክልል ምሥረታ ካውንስል አማካሪ ቦርድ አባላትን፣ የተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎችንና በአጠቃላይ የሕዝቡ የትግል መሪችን በማሠር የሚቆም ትግል የለም፡፡
ፍትሐዊ፣ ሕገ-መንግሥታዊና ፍፁም ሠላማዊ በሆነ መንገድ በመጠቀም የወላይታ ሕዝብ ለሚጠይቀው ጥያቄ በሠላም ምላሽ ከመስጠት ይልቅ አመራሮችንና ታጋዮችን የማሠር እርምጃ ፈፅሞ ሕገ-ወጥና የመብት ጥሰት ተግባር ነው፡፡
በመመሆኑም የወላይታ ሕዝብ ጥያቄ ምላሽ እስኪሰጠው እና በሕገ-ወጥ መንገድ በሠላም ስብሰባ እያካሔዱ ሳሉ በወታደራዊ ከበባ የታሠሩ የወላይታ ሕዝብ የትግል መሪዎች እስኪፈቱ ድረስ ሁላችንም በአንድነት እስረኞች ነን፡፡ የታሠሩ ሰዎች በአስቸኳይ እንዲፈቱና የወላይታ ሕዝብ በክልል የመደራጀት ሕገ-መንግስታዊ ጥያቄ በአስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡
የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ
ነሐሴ 3 ቀን 2012 ዐ.ም
ዎላይታ ሶዶ
Please wait, video is loading...
Re: ዛሬም መልከም ዜና ይዤላችሁ መጣሁ፡፡ የወላይታ ጉዳይ ግን አሳሳቢ እየሆነ ነው፡፡
Posted: 09 Aug 2020, 16:18
by Halafi Mengedi
Organize and fight for your long term agenda, this is the time to fight and the youth should join the Oromo people and remove the evil Menelik agenda.
Re: ዛሬም መልከም ዜና ይዤላችሁ መጣሁ፡፡ የወላይታ ጉዳይ ግን አሳሳቢ እየሆነ ነው፡፡
Posted: 09 Aug 2020, 16:27
by AbebeB
Wolaita Media Network WMN 28 mins
#ከወላይታ_ዬላጋዎች_የተሰጠ_ጥብቅ_ማሳሰቢያ
1ኛ.የወላይታ መግቢያ እና መውጫ በሮች ለ7 ቀን ይዘጋሉ፣
2ኛ..ማንኛውም አይነት የትራንስፖርት አገልግሎት እንቅስቃሴ ይዘጋል ይህንን ጥሰው አገልግሎት በሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ ይወሰዳል፣
3ኘ..ሁሉም መንግስት መስሪያ ቤቶች ለ 7 ቀን ይዘጋሉ ተላልፈው ወደ ቢሮ በሚገቡት ላይ ርምጃ ይወሰዳል።
Via:-የላጋ
#ከወላይታ_ዬላጋዎች_የተሰጠ_ጥብቅ_ማሳሰቢያ 1 GNA. Wolaita entrance and out doors will be closed for 7 days, 2st.. any transport service activity will be closed, it will be taken action on vehicles that give this person service, 3.. all government offices will be closed for 7 days. It will be taken action on those who are going to office. Via :- Laga
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...