በቀለ ዘመድኩን የሽመለስ አብዲሳ ሚስጥራዊ መረጃ ብሎ የለቀቀው ቪዲዮ በጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤ ከስምንት ወራት በፊት የተደረገ ነው !!
Posted: 09 Aug 2020, 12:26
በቀለ ዘመድኩን የሽመለስ አብዲሳ ሚስጥራዊ መረጃ ብሎ የለቀቀው ቪዲዮ በጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤ ከስምንት ወራት በፊት የተደረገ ነው !!
አንዳንድ ጊዜ < ደንቆሮ የሰማ ቀን ያብዳል ! > የሚለው ተረት ለብዙዎቻችን የሚሰራ ነው ፤፤ ይህ ዲያቆን በቀለ ዘመድኩን የለቀቀው ቪዲዮ እንደ አዲስ ሚስጥራዊ መረጃ አድርጎ ያሰራጨው እንጂ ከስምንት ወራት በፊት በጨፌ ኦሮሚያ በተደረገ የ ኦ ህ ዴድ ጉባኤ አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተናገሩት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን ? እንደሚታወቀው አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጣም ጽንፈኛ እና ስሜታዊ ከሚባሉ የኦ ህ ዴድ አመራሮች ውስጥ አንደኛው ናቸው ፤፤ የሽዋ ኦሮሞም እንደመሆናቸው በጣም ገራገርና ሚስጥር የማይጠብቁ ወንፊት እንደሆኑም ይነገራል ፤፤ ይህ ብቻ ሳይሆን ከአሁን በፊትም የተለያዩ politically incorrect የሆኑ አንጋገሮችን የተናገሩና እንዲያውም ሰካራሙ ስብሃት ነጋ ከተናገረው ተመሳሳይ የሆነ < የነፍጠኞችን [ ኦሮቶዶክሶችን ] አከርካሪ ሰብረነዋል “ አይነት ንግግር ተናግሮ እንደነበር ግልጽ ነው ፤፤ ስለዚህ ይህ ፓለቲከኛ የሚናገረውና ማድረግ የሚፈልገው አሁን መንግሥት ከሚከተለው ፓሊሲ ውጭ ብቻ ሳይሆን በጣም አክራሪነት የሚታይበት ነው ፤፤ በዚህ አካሔዱ ብዙም እንደማይቆይ ምናልባትም በአምባሳደርነት ቦታውን ሊለቅ እንደሚችል በቅርቡ የምናየው ይሆናል ፤፤ በቀለ ዘመድኩንና ዲያቆን ዳን ኤል ክብረት ጽንፈኛ ከሚባሉ የአማራ ብ ሔርተኞች በተለይም ከአብን ጋር መመሪያ እንደሚቀበሉና እንደሚሰሩ ግልጽ ነው ፤፤ የብልጽግ ና ፓርቲ የአብይ መንግሥት እነዚህ የሀይማኖት ሰዎች መስለው ብዙ አይነት የፓለቲካ ሴራዎችና መዋቅሮችን በመዘርጋት የሚሰሩትን በአስቸኮይ እርምጃ ሊወስድባቸውና ሊያርቃቸው ይገባል፤፤ ምክንያቱም እነዚህ ጽንፈኞች ብዙ አይነት ውዥ ን ብርና የውሽት ፕሮፓጋንዳዎች በመልቀቅ የአብይንና የኦሮማራን አንድነት አላልቶ ወያኔን መልሰው ወደ ሥልጣን ማምጣት ነው አላማቸው ፤፤ እንዲያውም መረጃዎች እንደሚያሳዩን እነዚህ ጽንፈኛ የ አ ማራ ብ ሔርተኞች ከወያኔ ጋር በቅንጅት እየሰሩ ለመሆኑ ነው ፤፤ ጥያቄው ይህ ከስምንት ወራት በፊት የተደረገ የሽመልስ አብዲሳ ንግግር አሁን እንደ አዲስ ለምን ተለቀቀ ነው ጥያቄው ? ከወራት በፊት የሽመለስ አብዲሳ ንግግር ፤ ምኞትና ፍላጎት ተግባራዊ ሆኖል ወይስ አልሆነም ? የሚለውን ጥያቄ ብናነሳ አቶ ሽመልስ አብዲሳ መሬት ላይ ያለውን ሀቅና የእርሳቸው ፍላጎት አርምባና ቆቦ መሆኑ ግልጽ ነው ፤፤ ፓለቲካ የሴራዎች ፤ የተለያዩ ብዙ ሻጥሮችና maneuverings የተለያዩ የቁማር ጭዋታዎች የሚመስሉ የጌም ውጤት ነው ፤፤ < Politics is the art of possibilities ! >የሚባለው አባባል ዝም ብሎ የተባለ ካሉት ብዙ የተለያዩ ምርጫውችህና ጠላቶችህ ውስጥ የተሻለውን አንዳንድ ጊዜ ምርጫ ሲጠፋም < the lesser evil > የምትመርጥበት ቢዝነስ ነው ፤፤ በጣም አደገኛ እና አጥፊም ሊሆን የሚችል መጥፎ ሥራ ነው ፤፤ ስለዚህ ይህ ቪዲዮ አዲስ ያልሆነና አሁን ምን ታስቦና ተደግሶልን ነው ይህ ቪዲዮ የተለቀቀው ? የሚለውን በ አ ንክሮ ማጤን ይኖርብናል ፤፤