Desu did a good analysis on Shimelis's blubber of an internal party meeting in the following.
መረጃው ምንም አያስደንቅም፣ Ethio 360 ትንሽ አጋነናችሁት፣ እስካሁን ምንም ሚስጢር አልሰማንም፣
እናንተም በተለይ ስለቤኒሻንጉል፣ አንድ ሰባት ጊዜ ነግራችሁናል፤ ቋንቋም ፀድቋል፣ የነበረ ነው፣ አሁን በስነስርዓት እንማረዋለን፣ ህገወጥ ነገር ሽመልስ ካደረገ መክሰስ ነው፤ በቃ!
የኦሮሞ ጽንፈኞችን ለማዳከም ሽመልስ ብዙ ይለፈልፋል፣ ይናገራል፣ ምንም አያመጣም፣ ፕሮፓጋንዳ ነው፤
አማርኛ በብቃቱ ይቀጥላል፣ በተግባር የዐፄ ሚንልክ ቤተ መንግሥት ታድሷል፣ አንድነት ፓርክ የኦዲፒ ሥራ ነው፣ ፅንፈኞቹ እነጃዋር አልወደዱትም፣ እሱ ሐቅ ነው፤
አማራም ሌላውም ብቃት ያለው ሕዝብ ነው፣ የሽመልስን ፕሮፖጋንዳ ማስተካከል በብቃት ይችላል፤
ይሄንን ኢዘማም ሌሎች "ሴንስ" ያላቸው ሰዎች ሁሉ ያውቃሉ፤ ዕውነት ለመናገር አላስፈራኝም፣ እንደውም ፅንፈኞቹ በዚህ በማይረባ የሽመልስ ቱሪናፋ እኛ ስንዘናጋ እንደገና እንዳይጠነክሩና ዳግም እንዳያርዱን እፈራለሁ፣ ፅንፈኞች የዘር ማጥፋት ማድረጋቸው ላይ ዐይንን አለማንሳት ያስፈልጋል፤
ይቅርታ! እኔ የእዜማን አቋም ከዛሬ ጀምሬ በበጎ አየዋለሁ፤
አማራ ቁልቁል ነው ሲል፣ የመሰለውን ነው፣ አማራው በሶ ጨብጧል ማለት ነው፣ ያን የሚወስነው አማርኛ ተናጋሪው ነው፣ ብቃት ካጣ ኦሮምኛ ከአማርኛ በልጦ ይዳብራል፣ ወደላይ ለመነሳት የአማርኛ ተናጋሪው ፍላጎትን ይጠይቃል፣ ኦሮምኛ እንዲዳብር ሽመልስ መጣሩ አያስደንቅም፣ በ"ኮንቪዩዥን" ወይም "ኮንቪንሲንግ" አማራ መብቱን በሽመልስ ጀዝባው ተሸወዶ ካጣ፣ የራሱ ጉዳይ ነው፣ ቢሞት ይሻለኛልን መርጧል ማለት ነው ፣ በቃ!