Page 1 of 1

አማርኛ ከአፋን አሮሞ በ10% ባነሠ ይነገራል ተባለ፡፡ የአማራ ሕዝብ ቆጠራን በሰልፍ የተቃሙትም ይህ ዕውኔታ ይፋ እንዳይሆን ስለሰጉ መሆኑ ይገመታል፡፡

Posted: 09 Aug 2020, 00:09
by AbebeB
አማርኛ በብዙሃን ይነገራል የሚለው አፈታሪክ ዛሬ ላይ በመረጃ ቀሪ ሆኖአል፡፡ ዱሮስ ወንዝ የማያሻግር ቋንቋ ምን ይሰራል፡፡ በወንዝ መታጠሩ ብቻ ሳይሆን ተናጋሪ ባለቤትም (የእኔ mother tongue ነው የሚል) ሕዝብም የለውም እኮ፡፡ በሌላ አባባል አማርኛ የዲቃሎች ቋንቋ እንጂ የንፁህ ዘር ቋንቋ አይደለም ማለት ነው፡፡ በተሰበሰበው ውስጣዊ መረጃ መሠረት አማርኛ ከአፋን አሮሞ በ10% ባነሠ ይነገራል፡፡

Re: አማርኛ ከአፋን አሮሞ በ10% ባነሠ ይነገራል ተባለ፡፡ የአማራ ሕዝብ ቆጠራን በሰልፍ የተቃሙትም ይህ ዕውኔታ ይፋ እንዳይሆን ስለሰጉ መሆኑ ይገመታል፡፡

Posted: 09 Aug 2020, 00:40
by AbebeB
AbebeB wrote:
09 Aug 2020, 00:09