Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 09 Aug 2020, 00:09
አማርኛ በብዙሃን ይነገራል የሚለው አፈታሪክ ዛሬ ላይ በመረጃ ቀሪ ሆኖአል፡፡ ዱሮስ ወንዝ የማያሻግር ቋንቋ ምን ይሰራል፡፡ በወንዝ መታጠሩ ብቻ ሳይሆን ተናጋሪ ባለቤትም (የእኔ mother tongue ነው የሚል) ሕዝብም የለውም እኮ፡፡ በሌላ አባባል አማርኛ የዲቃሎች ቋንቋ እንጂ የንፁህ ዘር ቋንቋ አይደለም ማለት ነው፡፡ በተሰበሰበው ውስጣዊ መረጃ መሠረት አማርኛ ከአፋን አሮሞ በ10% ባነሠ ይነገራል፡፡
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 09 Aug 2020, 00:40
AbebeB wrote: ↑09 Aug 2020, 00:09