Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Ethio 360 Special Program ኦዲፒ (የኦሮሞ ብልግና ፓርቲ) kkkk"ለኢትዮጵያ ያዘጋጀው መቅሰፍት" HAHAAHAHAH

Post by Wedi » 08 Aug 2020, 23:17

ለኢትዮ 360 የነበረኝ ከፍተኛ ክብርና ፍቅር ዛሬ ወርዶ ነው ሸጭ ያለው፡፡ ኢትዮ 360ዎች ዛሬ አወጣነው የሚሉን መረጃ በመምህር ዘመድሁን ከተለቀቀ በኋላ ስለተቀደሙ እየሮጡ መጥተው ያለዝግጅትና ያለፕሮግራማቸው ማስተላልፍ ጀመሩ፡፡ ይህም የሚያሳየው ኢትዮ 360ዎች መረጃው ቀድሞ በሌላ ሰው ሰልወጥ ተደናግጠው መረጃው የእነሱ እንደሆነና ክሬዲት ለመውሰድ ሲሞክሩ ሳይ በጣም ነው እኔ ለእነሱ ያፈርኩት፡፡

እነ ኤርምያስ እምደሚሉት ከሆነ መረጃው ከደርሳቸው ቆይታል፡፡ ዛሬ ተሽቀዳድመው መምህር ዘመድሁን ለህዝብ ከለቀው በኋላ መጥተው ሲያወሩ ያሳፍራል፡፡ ማንልባትም እኮ ዘመድሁን በቀለ መረጃውን ዛሬ ባያወጣ ኢትዮ 360ዎቹ ይህን መረጃ አፍነው ይዘው ሳያውጡት ይቀሩ ነበር፡፡

እኔ በዚህ መርጃ ከኢትዮ 360 ይልቅ ክፍተኛ ክብርና ምስጋና ያለኝ ለመምህር ዘመድሁን በቀለ ነው፡፡

ኢትዮ 360 አፍረንባችኋል!!

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: Ethio 360 Special Program ኦዲፒ (የኦሮሞ ብልግና ፓርቲ) kkkk"ለኢትዮጵያ ያዘጋጀው መቅሰፍት" HAHAAHAHAH

Post by Dawi » 09 Aug 2020, 00:57

መረጃው ምንም አያስደንቅም፣ ትንሽ አጋነናችሁት፣ እስካሁን ምንም ሚስጢር አልሰማንም፣

እናንተም በተለይ ስለቤኒሻንጉል፣ አንድ ሰባት ጊዜ ነግራችሁናል፤ ቋንቋም ፀድቋል፣ የነበረ ነው፣ አሁን በስነስርዓት እንማረዋለን፣ ህገወጥ ነገር ሽመልስ ካደረገ መክሰስ ነው፤ በቃ!

የኦሮሞ ጽንፈኞችን ለማዳከም ሽመልስ ብዙ ይለፈልፋል፣ ይናገራል፣ ምንም አያመጣም፣ ፕሮፓጋንዳ ነው፤

አማርኛ በብቃቱ ይቀጥላል፣ በተግባር የዐፄ ሚንልክ ቤተ መንግሥት ታድሷል፣ አንድነት ፓርክ የኦዲፒ ሥራ ነው፣ ፅንፈኞቹ እነጃዋር አልወደዱትም፣ እሱ ሐቅ ነው፤

አማራም ሌላውም ብቃት ያለው ሕዝብ ነው፣ የሽመልስን ፕሮፖጋንዳ ማስተካከል በብቃት ይችላል፤
ይሄንን ኢዘማም ሌሎች "ሴንስ" ያላቸው ሰዎች ሁሉ ያውቃሉ፤ ዕውነት ለመናገር አላስፈራኝም፣ እንደውም ፅንፈኞቹ በዚህ በማይረባ የሽመልስ ቱሪናፋ እኛ ስንዘናጋ እንደገና እንዳይጠነክሩና ዳግም እንዳያርዱን እፈራለሁ፣ ፅንፈኞች የዘር ማጥፋት ማድረጋቸው ላይ ዐይንን አለማንሳት ያስፈልጋል፤

ይቅርታ! እኔ የእዜማን አቋም ከዛሬ ጀምሬ በበጎ አየዋለሁ፤

አማራ ቁልቁል ነው ሲል፣ የመሰለውን ነው፣ አማራው በሶ ጨብጧል ማለት ነው፣ ያን የሚወስነው አማርኛ ተናጋሪው ነው፣ ብቃት ካጣ ኦሮምኛ ከአማርኛ በልጦ ይዳብራል፣ ወደላይ ለመነሳት የአማርኛ ተናጋሪው ፍላጎትን ይጠይቃል፣ ኦሮምኛ እንዲዳብር ሽመልስ መጣሩ አያስደንቅም፣ በ"ኮንቪዩዥን" ወይም "ኮንቪንሲንግ" አማራ መብቱን በሽመልስ ጀዝባው ተሸወዶ ካጣ፣ የራሱ ጉዳይ ነው፣ ቢሞት ይሻለኛልን መርጧል ማለት ነው ፣ በቃ!

Meskerem is more on the money!

የሽመልስ ምላስ - መሪዎቿን የምትመስለው ኦሮሚያ | ጸሐፊ: መስከረም አበራ

C beyond wrote:
08 Aug 2020, 22:48

Post Reply