Page 1 of 1

Ethio 360 LIVE በኦህዴድ ምስጥራዊ መርጃ ላይ LIVE

Posted: 08 Aug 2020, 20:04
by Wedi
Ethio 360 LIVE በኦህዴድ ምስጥራዊ መርጃ ላይ LIVE


ኦዲፒ (የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ) "ለኢትዮጵያ ያዘጋጀው መቅሰፍት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ከወራት በፊት ለኢትዮ 360 የደረሰውን ምስጢራዊ መረጃ በተመለከተ ልዩ ዝግጅት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በሳተላይት እና በዩቱዩብ ቻናላችን ይቀርባል ተከታተሉን። :P :P :P