Page 1 of 2

የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 17:36
by Wedi
የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

"ፖለቲካ ማለት ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን ሴራ ነው፣ ሴራውን በደንብ ነው የተጫወትነው!! " ጋላ ሽመልስ አብዲሳ

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 17:49
by Wedi
"ፖለቲካ ማለት ቁማር ነው፣ ሌላ ነገር የለው፡፡ ቁማሩን በደንብ ተጫውተን በልተነዋል!!" ጋላ ሽመልስ አብዲሳ :P :P

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 18:00
by Wedi
~ "ህወሃት ኦህዴድን ፈጠረ፣ ኦህዴድ ደግሞ ብልግናን ፈጠረ፡፡ እኛም ብልፅግናን የመሰረትነው ከስልጣን ላለመውረድ ነው። ብትወዱም ባትወዱም ብልፅግና ደግሞ የእኛ ነው። ራሳችን ነው የሰራነው።"

~"ዘመድ ለማፍራት ብዙ ተሰርቷል። ……አባይን ተሻግረን ባህር ዳር ብዙ ሰርተናል። የቻልነውን አሳምነን ያልቻልነውን ግራ አጋብተን። አሁን የሚያስቸግረው ሌሎች ለምን ግራ ተጋቡ ብላችሁ ትጨነቃላችሁ። ምን አገባችሁ?" ሽመልስ አብዲሳ

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 18:27
by Wedi
"አዲስ አበባ ለኦሮሞ የማትሆን ከሆነ እናፈራርሳትና የማትረባ ከተማ በማድረግ በሌሎች 5 ከተሞች ሌላ ዋና ከተማ እንስራለን፡፡" ሽመልስ አብዲሳ :oops: :oops: :oops:

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 18:39
by Horus
ላለፉት 2 አመታት የተነገሩትን ተረቶችና የፖለቲካ ደናቁርቶች ትርክትን አመድ ያደረገ ማጋለጥ ይህ ነው። ለምን?

የፖለቲካ ሃሁ ለሚያውቁ ፖሊቲካ ማለት ህይል መያዝ እና ያንን ሃይል እሰከ መጨረሻ ድረስ መቆጣጠር ነው ።

በዘዴ ደረጃ ፖለቲካ በሰላም የሚካሄድ ጦርነት ነው ። ፖለቲካ ጦርነት ነው። ጦርነት በአመጻ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው ። አመጻ ፖለቲካ ነው ። ሁለቱን መያዝ ህይል መያዝ ነው ።

በጎሳ ፖለቲካ ውስጥ ሃይል የሚያዘው በጎሳ ነው። የትግሬ ፓርቲ ሃይል ሲይዝ የትግሬ በላይነት ነው

የኦሮሞ ፓርቲ ስልጣን ሲይዝ የኦሮሞ በላይነት፣ የኦሮን\ሞ ጎሳ ገነነት ነው። ይህ ሳይንስ ነው ።

አቢይ የጎሳ ፖለቲካ መሪ ብቻ አይደለም፣ በኢትዮጵያ ስም የኦሮሞ ጎሳ አምባገነንነት ቁንጮ ነው። ይህ ነው የፖለቲካ ሳይንስ ማለት ።

ከዚህ ውጭ የሚያስቡ ሁሉ የፖለቲካ ደንቆሮች ናቸው።

አቢይ የጎሳ ፖለቲካን ጎሳ ፊዴሬሽንን፣ ጎሳ አደረጃጀትን አያፈርስም ፣ ራሱ ሰርአቱ ስለሆነ።

ይህ አንድ ቪዲኦ አንድ ሺ የምይረቡ የፖለቲካ ስንክሳሮችን ይመዝናል ።

አባዷላ ደቡብን የሚያምሰው፣ አቢይ ደቡብን የሚያስፈራራው ለዚህ ነው፣ ሲዳማ ክልል የተደረገችው ለዚህ ነው ።

አቢይ ስለ ሻሸመኔ በል ስለ ዝዋይ ቃል የማይነገረው ለዚህ ነው።

ኢትዮጵያ ከትግሬ መንጋጋ ወደ ኦሮሞ መንጋጋ ነው የተለወጠችው !!!

ባሁን ሰአት ኦሮሞ ያልሆኑ ያቢያ ደጋፊና አሽከሮች ማፈርም ማዘንም ይገባቸዋል ።

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 18:56
by sun
Wedi wrote:
08 Aug 2020, 17:36
የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

"ፖለቲካ ማለት ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን ሴራ ነው፣ ሴራውን በደንብ ነው የተጫወትነው!! " ጋላ ሽመልስ አብዲሳ

wedi Fanddiyya,
Ye hoonk wedel ahiyya!
:P

Really?

Please stop smoking and sniffing too much because then your baboon Chimp self will get hallucinated and come to imagine that the stinky whistling both from your front and dirty back holes appears to you as some sort conspiratorial secret events approaching to swallow up sooner than later.
:lol: :lol:

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 18:57
by Wedi
Horus አንተ የምትደግፈው ሚድያ የኢሳት ጋዜጠኞች በOctober 8, 2019 ባስተላለፉት ፕሮግራማቸው ሽመልስ አብዲሳ በአዲስ አባባ "ነፍጠኞችን ሰባብረናቸዋል" ያልወን ንግግር አስመልክተው የሚለተለውን ብለው ነበር፡፡ አሁን ደግ ሞ ምን እንደሚሉ እየጠበቅን :P :P :P :P :P

የኢሳት ጋዜጠኞች
''የሸመልስ አብዲሳ ንግግር የአፍ ወለምታ ነው" የኢሳት ጋዜጠኛ ግዛው ለገሰ

"ሽመልስ አብዲሳ ጽፎ እያነበበ ንግግር ቢያደርግ ኖሮ አይሳሳትም ነበር" የኢሳት ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌኛ ----- ቪድዮን ከዚህ ታች ተመልከቱ

የኢሳት ጋዜጠኞች በOctober 8, 2019 ባስተላለፉት ፕሮግራማቸው :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 19:08
by Wedi
"ከአንሁን በኋላ የኢዮጵያ መሪ የሚሆነው ኦሮሞ ብቻ ነው፡፡"

ሽመልስ አብዲሳ!!
:P :P :P

በጋሎች ቁማ የተበሉት ተላላኪ ብ አዴናውያን!! :lol: :lol:

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 19:08
by sun
Horus wrote:
08 Aug 2020, 18:39
ላለፉት 2 አመታት የተዘዙትን ተረቶችና የፖለቲካ ደናቁርቶች ትርክትን አመድ ያደረጋ ማጋለጥ ይህ ነው። ለምን?

የፖለቲካ ሃሁ ለሚያውቁ ፖሊቲካ ማለት ህይል መያዝ እና ያንን ሃይል እሰከ መጨረሻ ድረስ መቆጣተር ነው ።

በዘዴ ደረጃ ፖለቲካ በሰላም የሚካሄድ ጦርነት ነው ። ፖለቲካ ጦርነት ነው። ጦርነት በአመጻ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው ። አመጻ ፖለቲካ ነው ። ሁለቱን መያዝ ህይል መያዝ ነው ።

በጎሳ ፖለቲካ ውስጥ ሃይል የሚያዘው በጎሳ ነው። የትግሬ ፓርቲ ሃይል ስይዝ የትግሬ በላይነት ነው

የኦሮሞ ፓርቲ ስልታን ሲይዝ የኦሮሞ በላይነት፣ የኦሮን ጎሳ ገነነት ነው። ይህ ሳይንን ነው ።

አቢይ የጎሳ ፖለቲካ መሪ ብቻ አይደለም፣ በኢትዮጵያ ስም የኦሮሞ ጎሳ አምባገነንነት ቁንጮ ነው። ይህ ነው የፖለቲካ ሳይንስ ማለት ።

ከዚህ ውጭ የሚያስቡ ሁሉ የፖለቲካ ደንቆሮች ናቸው።

አቢይ የጎሳ ፖለቲካን ጎሳ ፊዴሬሽንን፣ ጎሳ አደረጃጀትን አያፈርስም ፣ ራሱ ሰር አቱ ስለሆነ።

ይህ አንድ ቪዲኦ አንድ ሺ የምይረቡ የፖለቲካ ስንክሳሮችን ይመዝናል ።

አባዷላ ደቡብን የሚያምሰው፣ አቢይ ደቡብን የሚያስፈራራው ለዚህ ነው፣ ሲዳማ ክልል የተደረገችው ለዚህ ነው ።

አቢይ ስለ ሻሸመኔ በል ስለ ዝዋይ ቃል የማይነገረው ለዚህ ነው።

ኢትዮጵያ ከትግሬ መንጋጋ ወደ ኦሮሞ መንጋጋ ነው የተለወጠችው !!!

ባሁን ሰአት ኦሮሞ ያልሆኑ ያቢያ ደጋፊና አሽከሮች ማፈርም ማዘንም ይገባቸዋል ።
horus fandiyawu,

You may keep smoking and sniffing too much, get hallucinated and paranoid after which time you start routinely whistling and whining non stop through your cursed front and dirty back holes concerning your imaginary fairy tales. Please smoke and sniff less even though your multichannel whistling may be entertaining.
:lol: :lol:

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 19:42
by tolcha
That really sucks!! I am embarrassed to call my self an Oromo. Low life!

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 19:50
by Wedi
ኦዲፒ (የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ) "ለኢትዮጵያ ያዘጋጀው መቅሰፍት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ከወራት በፊት ለኢትዮ 360 የደረሰውን ምስጢራዊ መረጃ በተመለከተ ልዩ ዝግጅት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በሳተላይት እና በዩቱዩብ ቻናላችን ይቀርባል ተከታተሉን። :P :P :P

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 20:09
by sholagebya
እረ ጉድ በል ! አንተ ምን ሺመልስ አብዲሳ ይህን የድርጅት ሚስጥርና ሴራ ሁሉ እንደ ባቄላ አፈሰሰው አይደል !! አይ ወያኔን ደንበኛ ቁማር ተጫውተው እንደረቶቸው ሁሉም የሚያውቀው ነው ፤፤ አዴፓንና ሌሎችንም የ ኢ ሕ አዴግ አባል ድርጅቶች የሴራ ፓለቲካ መስራታቸውም የአደባባይ ሚስጥር መሆኑንም እንረዳለን ፤፤ ወያኔዎችን እግዚአብሔር የእጃቸውን ነው የሰጣቸው፤፤ አዴፓና አማራው ወይም ሌላው ድርጅት ብሔርና ብሔረሰብና አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን < ከወያኔ የከፋ የለምና ከወያኔ ዘረኞች ኦሮሞዎች ይሻሉናል ! > ከሚል ነው ተባባሪ የሆነው ፤፤ ለሌላው ኢትዮጵያዊ ወያኔዎች ምርጫ አልባ አድርገው ምርጫ አሳጥተውት ነበርና ምንም ማድረግ አልተቻለም ፤፤ ባይሆን ይህን የሚስጥር ባቄላ መፍሰስ ትንሽ ነገሮችን መዋጥና ጠጠር የሚያዳግተው በደቡብና በሌሎች ኣካባቢዎች የሚሞተው ሕዝብና የሚደረጉት ውሽንፍሮች የእነሱ ( የ ኦ ፒዲኦ ) ሆኖ ከተገኘ ነው ፤፤ በተጨማሪም በአማራ ክልል የአ ዴፓ አመራሮች ላይ የተደረገው ግድያ ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የፈጸመው ወንጀል በ እነሱ ግፊትና አቀነባባሪነት ሆኖ ከተገኘ Politically ሊጎዳቸው ይችላል ፤፤ እስከ አሁን ባሉት መረጃዎች ይህን የሚያመላክት ባይሆንም ኢሳቶች የሰጡትን ካራክተራይዜሽን < …. የአፍ ወለምታ.> ብሎ ለማለፍ ከበድ ይላል ፤፤ ይህ የሽመልስ ንግግር ደንበኛ የሆነ የእስትራቴጂና የሴራዎች ትርከት ነው ! Assuming and taking your translation as authentic!! በነገራችን ላይ አቀራረብህና ይዞታህን ደስ የሚልና ኮኔክትድ እንድሆን አድርጎኛልና ሼር ስላደረግህን ሳላመስግ ን ህ ማለፍ አልወድም !! ፓለቲካ በብዙ ሴራዎች ፣ ጠለፋዎች ፣ አንዱን ጥሎ አንዱን መረማመጃ አድርጎ የሚካሔድ መጥፎ ቢዝነስ መሆኑን ግ ን ከረጅም የፓለቲካ ህይወቴ ተመክሮ በጣም የተገነዘብኩት ጉዳይ ነው ፤፤ አንዳንድ ጊዜ አገራችንና ሕዝባችን የምንወድ ወገኖች ለምን ወደዚህ አይነት ቆሻሻ ነገር ደጋግመን መመለሳችን ለራሴም አይገባኝም እንጂ ፤ ቅንና መልካም የሰብአዊ ባህሪያት ባለቤት የሆነ ግለሰብ ከዚህ መራቅ ነበር የሚመከረው ፤፤ ታዲያ ምን ይሁን ገና በጠዋቱ የተወጋነው መጥፎ የአገር ፍቅር መርፌ አያስችለን እያለ ነው ፤፤ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ነው ! በድጋሜ አመሰግ ና ህለሁ !!

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 21:43
by Abere
Horus wrote:
08 Aug 2020, 18:39
ላለፉት 2 አመታት የተዘዙትን ተረቶችና የፖለቲካ ደናቁርቶች ትርክትን አመድ ያደረጋ ማጋለጥ ይህ ነው። ለምን?

የፖለቲካ ሃሁ ለሚያውቁ ፖሊቲካ ማለት ህይል መያዝ እና ያንን ሃይል እሰከ መጨረሻ ድረስ መቆጣተር ነው ።

በዘዴ ደረጃ ፖለቲካ በሰላም የሚካሄድ ጦርነት ነው ። ፖለቲካ ጦርነት ነው። ጦርነት በአመጻ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው ። አመጻ ፖለቲካ ነው ። ሁለቱን መያዝ ህይል መያዝ ነው ።

በጎሳ ፖለቲካ ውስጥ ሃይል የሚያዘው በጎሳ ነው። የትግሬ ፓርቲ ሃይል ስይዝ የትግሬ በላይነት ነው

የኦሮሞ ፓርቲ ስልታን ሲይዝ የኦሮሞ በላይነት፣ የኦሮን ጎሳ ገነነት ነው። ይህ ሳይንን ነው ።

አቢይ የጎሳ ፖለቲካ መሪ ብቻ አይደለም፣ በኢትዮጵያ ስም የኦሮሞ ጎሳ አምባገነንነት ቁንጮ ነው። ይህ ነው የፖለቲካ ሳይንስ ማለት ።

ከዚህ ውጭ የሚያስቡ ሁሉ የፖለቲካ ደንቆሮች ናቸው።

አቢይ የጎሳ ፖለቲካን ጎሳ ፊዴሬሽንን፣ ጎሳ አደረጃጀትን አያፈርስም ፣ ራሱ ሰር አቱ ስለሆነ።

ይህ አንድ ቪዲኦ አንድ ሺ የምይረቡ የፖለቲካ ስንክሳሮችን ይመዝናል ።

አባዷላ ደቡብን የሚያምሰው፣ አቢይ ደቡብን የሚያስፈራራው ለዚህ ነው፣ ሲዳማ ክልል የተደረገችው ለዚህ ነው ።

አቢይ ስለ ሻሸመኔ በል ስለ ዝዋይ ቃል የማይነገረው ለዚህ ነው።

ኢትዮጵያ ከትግሬ መንጋጋ ወደ ኦሮሞ መንጋጋ ነው የተለወጠችው !!!

ባሁን ሰአት ኦሮሞ ያልሆኑ ያቢያ ደጋፊና አሽከሮች ማፈርም ማዘንም ይገባቸዋል ።
Horus,
በትክክል ቁጭ አደረግኸው።ረዥም ዕድሜ ይስጥህ! አዳሜ ዝም ብሎ ያጨበጭባል ከድጡ ወደ ማጡ እየወደቀ።

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 21:47
by Za-Ilmaknun
We have always been speaking about this...the denial will continue by the Ostriches. There is more to come! The worst is still ahead..

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 22:03
by Wedi
ከሁሉ ክሁሉ ኦሮሞዎች ተላላኪ ብዴንን የተጫወቱበት ነገር በጣም ነው የሚገርመው፡፡ ሽመልስ አብዲስ ስለ ብአዴን የተናገረ እንዲህ የሚል ነው፡፡
"ዘመድ ለማፍራት ብዙ ተሰርቷል። ……አባይን ተሻግረን ባህር ዳር ብዙ ሰርተናል። የቻልነውን convince አድርገን ያልቻልነውን Confuse አድርገን ብዙ ስራ ሰርተናል። አሁን የሚያስቸግረው ሌሎች ለምን ግራ ተጋቡ ብላችሁ ትጨነቃላችሁ። ምን አገባችሁ?" ሽመልስ አብዲሳ
:lol: :lol: :lol:

የእነ ጋላ አብይ አህመድ መፎከር "ስናወራ ኢትዮጵያዊ፤ ስንሰራ ኦነጋዊ" :P :P :P

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 22:08
by Horus
ወዲ
እኔ ኢሳትና G7 የወያኔን አምባገነነት ለመታገል የቆሙ ቀን መደገፍ አይደለም $20፣ $20 ብሬን ቀጥ ብዬ ለብዙ ግዜ አስገብቻለሁ። ዛሬም ቢሆን ያንን ጀብዷቸውን ታሪክ አሌ አይለውም ። የኢሳት ሰዎች በገንዝብ በማኔጅመንት የተከፋፈሉ ቀን ቲፎዞነቴን አቁሚያለሁ ። ዛሬም ቢሆን ሁለቱም 360፣ ኢሳትም ጠንካራ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ። ትክክለኛ ትንተና ኢሰጡ ቪዲዮአቸውን ለሌሎች ሼር አደርጋለሁ ፣ በቃ!

ይልቅስ ወደ ኋላ ሄደህ እስከ መጨረሻ በኦሮሞ የጎሳ ፖለቲካና ስለ ገዳና ሞጋሳ የሚሰበከው የውሸት ትርክት ላይ ያለኝን እና የነበርኝን አቋም ተመክለት ። እኔ ለዘመናት ገዳ የወረራ የመስፋፊያ፣ የቁላ ሰለባ ካችልቸር ነው ስል የኖርኩት፣ ዛሬ ይህ በተግባር ተረጋግጧል ። ሕዝቦቻችን ከ16ኛ ዘመን ጀምረው የሚያውቁት ጉዳይ ስለሆነ።

አሁንም የጎሳ ፖለቲካ እንዲፈርስ የምይታገል ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ የፖለቲካ ደደብ ነው። ኦሮኦሞ ስልጣን ላይ ሲወጣ የሚመጣው የኦሮኦሞ ገነንነት ነው ! ይህን ማየት የማይችል ኢትዮጵያዊ ፓርቲና ፖለቲካ ሰው ስሙን ይለውጥ እላለሁ !!

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 08 Aug 2020, 22:29
by Wedi
Horus አንተ ኢሳትንም ሆነ ግንቦት 7 በገንዘብ እያገዝህና እየረዳህ ቆይተህ ሊሆን ይችላላ፡፡ እኔ ግን ኢሳት ሆነ ግንቦት 7 ውስት ነበርሁ፣ ስለ ኢሳትም ሆነ ስለ ግንቦት 7 የምናገረውና የምጽፈው ሁሉንም ነገር ሰው ነግሮኝ ሳይሆን የኖርሁበትን እና የማውቀህ ነገር ነው፡፡ ከሰላምትጋ ጋር!! !! :P :P :P
Horus wrote:
08 Aug 2020, 22:08
ወዲ
እኔ ኢሳትና G7 የወያኔን አምባገነነት ለመታገል የቆሙ ቀን መደገፍ አይደለም $20፣ $20 ብሬን ቀጥ ብዬ ለብዙ ግዜ አስገብቻለሁ። ዛሬም ቢሆን ያንን ጀብዷቸውን ታሪክ አሌ አይለውም ። የኢሳት ሰዎች በገንዝብ በማኔጅመንት የተከፋፈሉ ቀን ቲፎዞነቴን አቁሚያለሁ ። ዛሬም ቢሆን ሁለቱም 360፣ ኢሳትም ጠንካራ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ። ትክክለኛ ትንተና ኢሰጡ ቪዲዮአቸውን ለሌሎች ሼር አደርጋለሁ ፣ በቃ!

ይልቅስ ወደ ኋላ ሄደህ እስከ መጨረሻ በኦሮሞ የጎሳ ፖለቲካና ስለ ገዳና ሞጋሳ የሚሰበከው የውሸት ትርክት ላይ ያለኝን እና የነበርኝን አቋም ተመክለት ። እኔ ለዘመናት ገዳ የወረራ የመስፋፊያ፣ የቁላ ሰለባ ካችልቸር ነው ስል የኖርኩት፣ ዛሬ ይህ በተግባር ተረጋግጧል ። ሕዝቦቻችን ከ16ኛ ዘመን ጀምረው የሚያውቁት ጉዳይ ስለሆነ።

አሁንም የጎሳ ፖለቲካ እንዲፈርስ የምይታገል ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ የፖለቲካ ደደብ ነው። ኦሮኦሞ ስልጣን ላይ ሲወጣ የሚመጣው የኦሮኦሞ ገነንነት ነው ! ይህን ማየት የማይችል ኢትዮጵያዊ ፓርቲና ፖለቲካ ሰው ስሙን ይለውጥ እላለሁ !!

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 09 Aug 2020, 00:18
by Axumezana
The President of Oromia is trying give all credits to OPDO , perhaps the most corrupted member of EPRDF" and trying to discredit the contribution of others such as Jawar Mohamed, Birhanu Nega, the Amhara party ANDM etc. If Oromia PP is in full control of Querro then why they are not able to stop the killing of innocent people? Does that mean that PP Oromia is orchestrating the ethnic cleansing and genocide undergoing in Oromia? Is PP Oromia behind the growing tension between Tigray and Amhara, which could any time evolve to civil war, to weaken them so that Oromos get upper-hand in the long term? etc.....etc?.PM Abiy has never mentioned about the closure of road between Amhara and Tigray for more than two years and is yet to condemn the ethnic cleansing and genocide in Oromia , WHY?
For Oromia PP to be a leader of PP and Ethiopia they have to perform better than the dead EPRDF such as in controlling corruption, in widening the political space for democratization of Ethiopia and assuring all inclusive fast economic development.

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 09 Aug 2020, 00:29
by Wedi
ውስጥ ለውስጥ እየተሰራ ያለውን የእነ አብይ አህመድ ሴራን ሸመልስ አብዲሳ ሚስጡርን ዘረገፈው፡፡ ከዚህ በታች የምታዳምጡት የኦሮምያ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ሸመስል አብዲሳ በርካታ የኦሮሞ ምሁራን በተሰበሰቡበት፣ ለጋዜጠኞች እና የሚዲያ ሰዎች ዝግ በሆነ ስብሰባ የተናገረው ነው፡፡

ሽመልስ አብዲሳ ስለ ብልፅግናን አንዲህ ይላል፡-

~ "ህወሃት ኦህዴድን ፈጠረ፣ ኦህዴድ ደግሞ ብልግናን ፈጠረ፡፡ እኛም ብልፅግናን የመሰረትነው ከስልጣን ላለመውረድ ነው። ብትወዱም ባትወዱም ብልፅግና ደግሞ የእኛ ነው። ራሳችን ነው የሰራነው።" ሽመልስ አብዲሳ

ሽመስ አብዲስ ስለ ቄሮ የተናገረው እንዲህ ይላል፡-

~" ብትወዱም ባትወዱም ቄሮን የፈጠረው ኦህዴድ ነው። …… ሰልፍ ስናስወጣም ስንበትንም የነበርን እኛ ነን። ……… ቁማር በደንብ ነው የተጫወትነው። ቁማሩን ስለተጫወትን ነው የበላነው። …ፖለቲካ ተንኮል ነው። ከውስጡ ሌላ የለውም። ምን ያህል ተንኮል ትችላለህ ነው ዋናው።" ሽመልስ አብዲሳ

ሽመልስ አብዲሳ ስለ ብአዴን የተናገረ አንዲህ ይላል፡-

~ "ዘመድ ለማፍራት ብዙ ተሰርቷል። …… አባይን ተሻግረን ባህር ዳር ብዙ ሰርተናል። የቻልነውን convince አድርገን ያልቻልነውን Confuse አድርገን ብዙ ስራ ሰርተናል። አሁን የሚያስቸግረው ሌሎች ለምን ግራ ተጋቡ ብላችሁ ትጨነቃላችሁ። ምን አገባችሁ?" ሽመልስ አብዲሳ

ሽመልስ አብዲሳ ስለ አዲስ አበባ የተናገረ አንዲህ ይላል፡-

~ "አዲስ አበባ ውስጥ በሕገወጥም ሆነ በህጋዊ መንገድ ሰው እናስገባለን። ለአዲስ አበባ ብዙ መፍትሔ አለ። አንደኛው በሕገወጥም ሆነ በህጋዊ መንገድ ሰው ማስገባት ነው። ሌላኛው አዲስ አበባን የማትጠቅም ከተማ ማድረግ ነው። አራት አምስት የፌደራል ከተማ እንመሰርታለን። ድንበር የመካለያ አዋጁ ወጥቷል። ለስሙ ነው እንጅ ይፀድቃል" ሽመልስ አብዲሳ

~ "ከአንሁን በኋላ የኢዮጵያ መሪ የሚሆነው ኦሮሞ ብቻ ነው፡፡" ሽመልስ አብዲሳ!!

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Posted: 09 Aug 2020, 01:21
by kibramlak
Amazing but I was sensing this lately, when I tried to connect the dots. Excellent evidence. Thank you so much