እንቆቅልሽ? ...... እሱ ማነው ?
Posted: 08 Aug 2020, 03:09
እንቆቅልሽ?
ተራማጅነትን በዘገምተኝነት የቀየረ፣
ታጋሽነትን በማንቀላፋት የተካ፣
ወኔን ሳይሆን ፍርሀትን ያስተማረ፣
ያጠፋው ላይ ሳይሆን የተጎዳ ላይ ቂም እሚይዝ ፣
ትልቁን ሌባ ትቶ ትንንሽ አልቃሻወች ላይ እሚበረታ፣
የራሱን ሰወች ስቃይ እሚደብቅ ግን ለባእዳን እሚራራ፣
በአፉ አስመሳይ፣ በስራው እኩይ፣
ቴሌቪዥንን እንደ ውበት ሳሎን እሚወድ፣
የሰባኪወችን ቦታ ለመተካት እሚጥር ሁሉን አዋቂ ነኝ ባይ፣
እሱ ማነው?
ተራማጅነትን በዘገምተኝነት የቀየረ፣
ታጋሽነትን በማንቀላፋት የተካ፣
ወኔን ሳይሆን ፍርሀትን ያስተማረ፣
ያጠፋው ላይ ሳይሆን የተጎዳ ላይ ቂም እሚይዝ ፣
ትልቁን ሌባ ትቶ ትንንሽ አልቃሻወች ላይ እሚበረታ፣
የራሱን ሰወች ስቃይ እሚደብቅ ግን ለባእዳን እሚራራ፣
በአፉ አስመሳይ፣ በስራው እኩይ፣
ቴሌቪዥንን እንደ ውበት ሳሎን እሚወድ፣
የሰባኪወችን ቦታ ለመተካት እሚጥር ሁሉን አዋቂ ነኝ ባይ፣
እሱ ማነው?