ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ነፍጠኛ የሚለው ቃል ትርጉም ተሻሽሎአል፡፡
Posted: 07 Aug 2020, 23:59
ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ነፍጠኛ የሚለው ቃል ትርጉም ተሻሽሎአል፡፡ ምክንያቱም አማራ የሚባል ሕዝብ የለም የሚለው እሳቤ እየገነገነ መጥቶ ዲቃላ (ውህድ ይሉታል ሲያሞካሹት) ነኝ የሚለው ሀይል እየበዛ ነው፡፡ በዚህም ሰበብ ነፍጠኛ ከተባሉት ከፊሉ እያመለጠን ነው፡፡ ስለዚህ ለሁላቸውም (አማራ ነኝ ለሚሉት አማርኞችና ዲቃላ ነን ለሚሉት አማርኞች) ጥቅም ሲባል ነፍጠኛ የሚለው ቃል ትርጉም ዲቃላ ሁነው አማርኛ የሚናገሩትንና የሚንሊክን ሥርዓት ለማስነሳት መቃብር የሚቆፍሩትን እንዲጨምር ቄሮዎች ተስማምተናል፡፡