በዓለም ታሪክ አምርሮ የሚጠላትን ሀገር የመራ ፓርቲ ህውሓት ነው!!!!
Posted: 07 Aug 2020, 16:01
ህውሓት የሚጠላውን ነገር ሁሉ "አማራ ነህ" ይለዋል። ዶር. አብይ ኦሮሞ እንደሆነ ስለማያቁ ሳይሆን የጠሉትን ሁሉ አማራ ብለው መጥራት ስለሚፈልጉ ነው። ይሄውም ለነሱ አማራ ማለት ጠላት ማለት ነው።
'በነገራችን ላይ ነፍጠኛና ትምክህተኛ ማለት ለአማራ ህዝብ የሰጡት የብዕር ስም ነው'። አማራ ጠላት ነው የሚለውን ትርክት ይዘህ ስታያቸው ቃላቶቹ አንድን ህዝብ ለማጥፋት የተሰሩ እንደሆኑ ይገባሀል'።
ህውሓት ማለትኮ አገር እየመራ አገራዊ ተቃርኖወችን የሚተነትን አስማተኛ ድርጅት ነው። የትም አለም አገር እየመራ አገሪቱን የሚመራበት አካሄድ ትክክል ባለመሆኑ ሊፈርስ ይችል ይሆናል እንጂ መሪው አገር እንድትፈርስ የሰራ የለም ከህውሀት ውጭ።
አሁንም አይደለም ከግብጽ ህውሓት ከየትኛውም ሃይል ይሁን ኢትዮጵያን የሚያጠፋለት ከሆነ አይተባበርም ማለት ሀሰት ነው።..."
ሙስጠፌ (የሶ/ክ/ር/መስተዳድር) ለፋና tv ዛሬ ምሽት ከተናገሩት