Page 1 of 1

እኔ የዐብይ መንግስት ያስቀኛል። እንዴት በሉኝ? ወያኔ የጦርነት ነጋሪት እየመታች ነው እያለ ዜና መደስኮር። እንዴት ከአውራጃ ጋር ይኸን ያህል ወሬ ያስፈልጋል።

Posted: 06 Aug 2020, 17:27
by Abere
እኔ የዐብይ መንግስት ያስቀኛል። እንዴት በሉኝ? ወያኔ የጦርነት ነጋሪት እየመታች ነው እያለ ዜና መደስኮር። እንዴት ከአውራጃ ጋር ይኸን ያህል ወሬ ያስፈልጋል። አይቀጡ ቅጣት መስጠት ነው እንጅ።