Page 1 of 1

Demolish Ethnic federalism with force

Posted: 06 Aug 2020, 06:50
by EthioRedSea
Ethnic federalism is counter productive. There should be only provinces or kifle-hager. Oromo is occupying areas that are not part of Oromo. Somali region is also occupying lands that were under Amhara and Guraghe/Sidama.

TPLF should be disbanded and it's leaders brought to justice. The problem is Abiy Amed, who is himself TPLF product. He and his followers cannot reform Ethiopia.

Ethiopian Democratic Party (EDP) should take power. Lidetu Ayalew could be the leader as we know his programme. Political groups that are co-operating with Eritrea should also be disbanded.

We need to have political organisations that are Ethiopian. TPLF and OLF have too much Eritrean influence. They should be disbanded.

Re: Demolish Ethnic federalism with force

Posted: 06 Aug 2020, 07:58
by Ethoash
አሳብህን በሙሉ እደግፋለሁ። ግን አብይ ጦር ልኮ ያልከውን ለማረግ ሲሞክር ቢሽነፍስ ብለህ አስበህ ታቃለህ ወይስ ዝም ብለህ ልክ ቡዳ ጦር ልከን ደምስሰነው ቆርጠን ቀጥለን ነው የምትለው ልክ ስፕር ፖወር የመስል አሜሪካ እንኩዋን በአፍጋንና በኢራቅ ተሽንፋ ይሄው ሀያ አመት በሙሉት ከመቶ ሺህ በላይ ወታደሮችቹዋን አጥታለች ለሞት ። ሊቢያም ሶርያም ለመግባት ያልፈለገቸው ከኢራቅ ጦርነት በኋላ ሱማሌንም ፈርታ ቁጭ ብላለች።

የኤርትራ መንግስት ትግሬዎችን ፈርቶ ተቀምጦዋል። ጦርነት በጣም በጣም አማላይ ነው ያማልልሀል ታሽንፋለህ ትልዋለህ ትበትነዋለህ ምን አለማመጠህ የሁለት ሳምንት ጉዳይ ነው ትጠራርገዋለህ እያለ ልክ ጠጅ ያብረቀርቃል ግን ውስጡ አንዴ ከገባህ በኋላ ጠጁ ምንም ቀጭን ብሆን ጠጅ ነኝ ብሎ አትወልውሎ ነው የሚጥልህ ።

ትግሬዎች ለድጋሚ ቢያሽንፉና አዲስ ቢመጡ እጅ መስጠት እንኩዋን አያተርፍህም ይጠራርጉሀል ። አገሪቱንም ለአራት ቦታ ነው የሚከፍሉዋት አማራን ከኢትዬዽያ በግድ ያስገነጥሉዋታል ።።። ሌላም ሌላም ደግሞ ከተሽነፉ አንተ ታወቃለህ ምን እንደምታረጋቸው። ግን ሁለቱንም የመጨረሻ ውጤት ማስተዋል አለብህ ማመዛዝን አለብህ ዝም ብለህ እናሽንፋለን ማለት ለድርግም አልጠቀመውም ። እንዳይጥ ሚስቱ እንኩዋን ምግብ እራስ ህ ስርተህ ብላ ብላው ሹሮውን የሚያቦካው እራሱ ነው ማድቤት ገብቶ ወይ ወርደት ስንቱን እንዳልገደለ።