Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: የማይጨው ከተማ ኣምቡላንስ የስሚንቶ ጭነት ወይስ የህሙማን አገልግሎት!
ቢቸግራቸው ነው። አንተም ብትሆን ታረገው ነበር። በዚህ ላይ ሲሚንቶ ጭኖ ትንሽ ገንዘብ ቢያገኝ ቤተስቡን ይረዳበታል እንጂ ምን ያረግበታል ። እዚህ ሀገር የአምቡላንስ ነጂዎች ትልቅ ገንዘብ ነው የሚከፈላቸው እኛ አገር ግን ቀልድ ነው የተያዘው ። ታድያ ደሞዛቸውን በአግባቡ ሳትከፍላቸው ሲሚንቶ ጫኑ ብትል ማን ይስማሀል። ሌላ የእክምና አዋቂ ብትቀጥርም ነገ ወይይት ነው የሚስራበት። እንደውም መብራቱን አብርቶ ፈጣን አገልግሎት ብሎ ብዙ ትርፍ ነው የሚያገኝበት። ቡዳ አማራ አሁን እኮ የአምቡላንስ ሹፎሮች ትንሽ ጠቀም ያለ ቢከፈላቸው ። ስላማዊ ስልፍ ይወጣሉ ለምን ተከፈላቸው ብለው ወይ ቡዳነት።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የማይጨው ከተማ ኣምቡላንስ የስሚንቶ ጭነት ወይስ የህሙማን አገልግሎት!
ስሚንቶው ሳይቀር ነው የታመመው። አይ ኡናቴ ትግራይ ጉድሽ!
