Page 1 of 1

የቱርክ፣ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ ዲፕሎማሲ ሱማሌ ውስጥ፡ ጦርነት በጠብመንጃ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው

Posted: 05 Aug 2020, 17:49
by Horus

ቋሚና ዘላለማዊ የፖለቲካ ትግል ውስጥ ያሉት ግብጽና ኢትዮጵያ ናቸው ። ይህ የኦለቲካ ትግል በፖለቲካም፣ በዲፕሎማሲም፣ ከተቻለ በጦርም ሊዋጉ ይችላሉ።

ግብጽና ቱርክ እንዲሁ የራሳቸው ስትራተጂክ የፖለቲካ፣ ዲፕሎማሲ እና ወታደራዊ ትግል ውስጥ ናቸው ።

ስለሆነም ቱርክና ኢትዮጵያ በሱማሌ ውስጥ ትብብር መፍጠራቸው ማንም የሚጠብቀው ነገር ነው።