Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የኦሮሞ ወጣቶች እና ፈንቅል ምላሽ ሰጡ! ትግላችን ለህውሃት ብቻ ሳይሆን ለፅንፈኞች ሁሉ ነው!

Post by Ejersa » 05 Aug 2020, 16:23

መልካም አገላለጽ ነው እንደናንተ ያሉ ቄሮዎችም ሆኑ የፈንቅል አባላት በወንጀል ለተሰማሩ ቄሮዎችና የትግራይ ወጣቶች መልካም አስተማሪ ናቸው: አጼ ሚኒሊክም ማንንም ብሄር አልበደሉም ወጣቱ የውሸት ትርክት ሲማር ሰለኖረ ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላልና አእምሮአችንን ከውሽት ትምህርት ተሸካሚነት ማጽዳት ተገቢ በምሆኑ ታሪክ አጣርታችሁና አምናችሁ የጠፉትን አስተምሩ::
Hameddibewoyane wrote:
05 Aug 2020, 15:59

Post Reply