Page 1 of 1

በእውነት ጦርነትን ከሚያወግዙት መካከል አንዱ ነኝ። ግን የወያኔ ጥጋብ በዝቷል ዘለዓለም አሸናፊነኝ የሚል ከንቱ ትዕቢት አላቸው። አይቀጡ ቅጣት የመስጠት እና የማስተማው ሞራላዊ ግዴታ አለብን

Posted: 04 Aug 2020, 16:41
by Abere
በእውነት ጦርነትን ከሚያወግዙት መካከል አንዱ ነኝ። ግን የወያኔ ጥጋብ በዝቷል ዘለዓለም አሸናፊነኝ የሚል ከንቱ ትዕቢት አላቸው። አይቀጡ ቅጣት የመስጠት እና የማስተማው ሞራላዊ ግዴታ አለብን። ማስተንፈስ ያስፈልጋል- በውሸት እንዴ ቀጭኔ የተንጠራራውን አንገታቸውን አስደፍቶ ትምህርት መስጠት።