Baitona Abay Tigray has the if factor to restore Tigray sovereignty???
Posted: 04 Aug 2020, 16:09
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
Abere wrote: ↑04 Aug 2020, 16:20ይኸን ጉድ ስሙልኝ። አማራ ክልል የሚባል የለም ብላው እርፍ አለች ወያኔ። ታዲያ ከሌለ ለምን እራሷ ፈጠረችው። ችግሩ አማራ ክልል የለም ከተባለ ትግራይ ክልል የሚባልም የለም። እም ዐልቦ ትግራይ ከተወለደች ቀዳምዊት አምሃራ እንዴት አትኖር - የተዘረፈውን ህዝብ እና መሬት በመመለስ እጅ ስጥ። ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች። የጭንቀት ማስፈራርያ። ወይ ጉድ ዐብይ አህመድን የመንግሥቱ ኃይለማያምን ዕድል አንሰጠውም - ይሄ ማስፈራርያ መሆኑ ነው። ይህን ምላሳችሁን ብታስቆርጡት ይሻላል።
We are talking lands taken by Menelik and Haileselassie and we can show the evidence to the rest of ethnics not to Amhara since Amhar know it. why changed our land name Beja Mider to Begemider and then to Gonder??? Metema Yohannes, Abraha Jir, Tahtay Armachiho, Endabat, Duba ERki, Adi Arkay and Qebo are pure Tigray and will be returned.
እኔ ደግሞ ምን ዓይነት የላቲን ስያሜ ልትሰጣቸው መስሎኝ ነበር ለካስ የኛዎቹ ናቸው። ሞኝ አትሁንብኝ። እውነተኛው ታሪክ ግን እንድህ ነው። ከምኒልክ እና ኃይለሥላሴ በፊት ትግራይ የሚባል አልነበረም። የነበረው አጋሜ አውራጃ ነበር። በኋላ ግን ኃይለሥላሴ ከወሎ እና ጎንደር ቆርጠው መሬት በመውሰድ ወደ በቀድሞ በደርግ ዘመን ትግራይ የሚባለውን ክፍለ ሀገር ፈጠሩ። ይብስ ብላ ወያኔ ሰርቃ ጨመረችበት። ዐፄ ዮሀንስም የእራያ ህዝብ ለአንተ አንገብርም በማለት በዙ ደክመዋል ምክንያቱም ራያ ትግሬ ስላልነበረ። ሀቁ ይኸ ነው። ትግራይ የሚባል ክፍለ ሀገር በታሪክ የለም - ከአማራ ምድር ተቆርጣ የተፈጠረች ናት።Halafi Mengedi wrote: ↑04 Aug 2020, 16:59Abere wrote: ↑04 Aug 2020, 16:20ይኸን ጉድ ስሙልኝ። አማራ ክልል የሚባል የለም ብላው እርፍ አለች ወያኔ። ታዲያ ከሌለ ለምን እራሷ ፈጠረችው። ችግሩ አማራ ክልል የለም ከተባለ ትግራይ ክልል የሚባልም የለም። እም ዐልቦ ትግራይ ከተወለደች ቀዳምዊት አምሃራ እንዴት አትኖር - የተዘረፈውን ህዝብ እና መሬት በመመለስ እጅ ስጥ። ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች። የጭንቀት ማስፈራርያ። ወይ ጉድ ዐብይ አህመድን የመንግሥቱ ኃይለማያምን ዕድል አንሰጠውም - ይሄ ማስፈራርያ መሆኑ ነው። ይህን ምላሳችሁን ብታስቆርጡት ይሻላል።We are talking lands taken by Menelik and Haileselassie and we can show the evidence to the rest of ethnics not to Amhara since Amhar know it. why changed our land name Beja Mider to Begemider and then to Gonder??? Metema Yohannes, Abraha Jir, Tahtay Armachiho, Endabat, Duba ERki, Adi Arkay and Qebo are pure Tigray and will be returned.