Page 1 of 1
"እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 20:14
by Revelations
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 20:29
by Revelations
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 20:43
by Revelations
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 21:02
by Revelations
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 21:12
by eden
ለጥላቻ ያለህ የማይጠረቃ ፍቅር ሁሌም ያስደምመኛል፣ ከነከስክ አትለቅም
መታሰሩ ትንሽ ረገብ አላረገህም
ባይሆን እስኪፈታ ረገብ
ዘር ለገበሬ ትልና፣ የሰው ዘር ስትቆጥር ታድራለህ
ህሊና የሚባል ነገር አለ
አንባቢም ይታዘባል
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 21:18
by simbe11
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ!!!
ደሞ የሰው ደም በጁ ያለ ወንጀለኛ ታሰረ ብሎ ለቅሶ!!!!
ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
ኧረ ሼምምምምም ነው ወያኔዎች!!!!!
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 21:28
by eden
የወደቀን ሰው ደጋግመህ ጫማ ጥፊ አትምታ ማለት ባህላችን መስሎኝ፣
ይነስም ይብዛም ተከታይ አለው፣ ስለዚ ብዙ ሰው ማስከፋትስ አይሆንም?
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 21:30
by Fed_Up
Lowlanderu
እረ ተው ሳንፈልግ አታስቀን.. ቆይ ቆይ "አንባቢ ይታዘባል" ነው ያልከው?
አንተ አዛባ የወያኔ ካድሬ እዚህ ባይኖር ማን ያስቀን ነበር?
የሆንክ ዳፍንታም--- ለመሆኑ ለይቶልክ የአስከሬኑ ወያኔ ካድሬነት የ “full time” ስራ አረከው እና አረፍከው እንዴ?
ስህተቱ እኮ "Lowlander” ነኝ እያልክ ጊዜህን ባታቃጥል ኑሮ ... 11ኛው ስዓት ላይ እንዲህ ግራ ግብቶህ እምትለውን እና የምትይዘውን ባላጣህ ነበር:: ለውሸታም.. ለሌባ... ለዝሙተኛ...ይህ ሲያንስ ነው::
እሰይይይይይ ይበልህ .. ይህም ሲያንሳችሁ ነው:: ገና እናሻችሆለን .... ይህ እንደ ማማሟቂያ ቁጠረው:: መንጋጋችን ስር ናችሁ
ኮካ .. ፈንድሻዬን ወዲህ
eden wrote: ↑03 Aug 2020, 21:12
ለጥላቻ ያለህ የማይጠረቃ ፍቅር ሁሌም ያስደምመኛል፣ ከነከስክ አትለቅም
መታሰሩ ትንሽ ረገብ አላረገህም
ባይሆን እስኪፈታ ረገብ
ዘር ለገበሬ ትልና፣ የሰው ዘር ስትቆጥር ታድራለህ
ህሊና የሚባል ነገር አለ
አንባቢም ይታዘባል
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 21:45
by eden
ፈንዳዳው
መቼ ነው ትግሉን የምትቀላቀለው?
ግራ የገባው አምቼ አንተን አየው
ኢሱ ላይህ ላይ ወይን የሚል ሙዚቃ ከፍቶ እያስደለቀ ሃያ አመት ቼቼ አለህ እኮ
እስኪ ንቃ
ህዝብህን ተቀላቀል, እሽ?
Video loading ...
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 21:59
by Revelations
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 22:07
by Fed_Up
Lowlanderu,
ተቀላቅዬማ ተደላድለን ቁመን አፋችሁ ላይ ሸናንባችሁ-- ምንድነው የምታወሪው? 20 አመት ሙሉ ኣይንሽን ጨፍነሽ ነበር እንዴ ? ነገሩ አንቺ ምን አለብሽ ወያኔ የሚቆርጥልሽን ብላንክ ቼክ እየመነዘርሽ .. ስትቀማጠይ ነበር አሜሪካ ጎዳንዎች ጋ:: ለማንኛውም አንቺም ማጣፊያውን አታቂው እኛም መቃብራችሁ ላይ ቁመን የድል ዘፈን እየዘፍንን ነው:: እንዳልኩሽ you idiots pick the fight with wrong force. አጎምንሔ ምሓጉመኪ ከም ንወያነ ዝሕኻጎምናዬም. ...ግና ኣጋመተይቲ ኢኺ... ፎ!

Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 22:28
by eden
አውርቼህ ሳልጨርስ፣ አሁንም ወይንን ትዘፍናለህ? ኢሱ ነብሱ አይማርም ወይስ አይኔ ነው?
እረ ባን፣ ብንን በል
እረ አይነፋም
አጎንሔ ምሓመኪ ከም ንወያነ ዝጎም
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 22:50
by quindibu
eden wrote: ↑03 Aug 2020, 21:12
ለጥላቻ ያለህ የማይጠረቃ ፍቅር ሁሌም ያስደምመኛል፣ ከነከስክ አትለቅም
ህሊና የሚባል ነገር አለ
አንባቢም ይታዘባል
ጆሮ እንግዲህ በር የለው፥፥ አንዷ ያንቺው መሐይም ዛሬ በሰማሁት ቃለ፡ምልልሷ ላይ የመቀሌውን ወታደራዊ ሰልፍ የኮቪድ ግንዛቤ ማስጨበጫ ነው ስትል ተደመጠች፥፥ በሐፍረተ፡ቢስነቷ ተሳቅቄ ሳላበቃ፥ አንቺ ደግሞ ይኸው በላዪ ላይ ሌላ ሰቀቀን ትጨምሪበታለሽ፥፥ ዓጋመ ስለ ሕሊና ጥላቻና ትዝብት ሲያወራ........ ጉድ ኮ ነው!
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 03 Aug 2020, 23:48
by Revelations
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 04 Aug 2020, 01:06
by Fed_Up
እንቺ የከሰርሽ ሌባ የቀንጂብ አሮጊት ካድሬ "እህ" ብሎ የሚያዳምጥሽ የለም እንጂ ቢኖርማ ኑሮ ገና ጉድ ታሰማኝ ነበር::
Lowlanderu አልሽ ራስሽን?

ነገር እንዳ አጋመ
ካአደይቱ ተጭረሽ የኣደይቱ ልጂ ለመምሰል መወራጨት የዳሌሽን አጥንት ለመስበር ነው:: ዝም ብለሽ አጋመኛሽን አሹቂ...መቀሌን ቋንቋ እና አቧራ ብትላመጂ ነው የሚያዋጣሽ

No more plc in Addis ለቀንጂቦች ....
ልፅድብቅሽ ---በዚህ አላዝኝ
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 04 Aug 2020, 01:22
by Revelations
Please wait, video is loading...
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 04 Aug 2020, 01:32
by justo
eden wrote: ↑03 Aug 2020, 21:12
ለጥላቻ ያለህ የማይጠረቃ ፍቅር ሁሌም ያስደምመኛል፣ ከነከስክ አትለቅም
ህሊና የሚባል ነገር አለ
አንባቢም ይታዘባል
I give up!
Why are you talking ethics and principles as if you were me
If the snake Eden thinks he has a moral platform ከዛ ሆኖ ሰው ለመታዘብ የሚስችለው, then let alone serious matters of war and peace, even routine communication on mundane things is impossible with these people
As long as you keep abusing and misusing words then the 77+15+4 times Isaias ignored your overtures will be extended indefinitely
ኤዱ ለምንድርነው ራስሽን በኔ ኣይን የማታዪው ••• ያኔ ሌባ መሆንሽ በገባሽ ነበር
Re: "እናቴ መንዜ ነች አላልኩም!"
Posted: 04 Aug 2020, 10:54
by Revelations