Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ***JOKE OF Z CENTURY***: Tigrai-Online Defends Z Oromo Ppl:--Agame Politics Is FUNNY.!!! WEEY GUUD !!!

Post by Abere » 03 Aug 2020, 19:13

ገና አሁን ወያኔ በሳቅ ፍርስ አደረገችኝ። ኡ!ኡ!ኡ! አለች። የለመደች ጦጣ ሁልጊዜ ፍርጠጣ። የሰኔ አብዮት አለቺው - ጉድ እኮ ነው። እኔ እኮ ወያኔ ልብ ያላት ይመስለኝ ነበር። ኢሳይያስን እንዴ ጉድ ነው የምትፈራው። ይኸ ኢሳት ጋዜጠኛው የህዝብ የወባ ትንኝ የሆነችውን ወያኔ ከላይም ከታችም እንዳታመልጥ በጭስ እንፈናት ብሏል መሰለኝ ኡኡ አለች። ለነገሩ ለወያኔ ከውጭ ጉልበት አያስፈልግም -ውርደት ነው። የጎንደር እና የወሎ ህዝብ ይበቃታል - በካልቾ ብሎ ተስፋ አስቆርጦ ያስወጣት እኮ የሰሜን ወሎ ወጣት ነው ። እሽ እንበል ታዲያ እርሷ የኤርትራ ህዝብ ሆይ ከእኔ ከወያኔ ጎን ቁማችሁ ኢሳይያስን እንጣል -ድረሱልኝ እያለች ኢሳትን ለምን ትወቅሳለች። ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም - የኢኮኖሚ ማዕቀብ እጥላለሁ ብላ እርፍ። በኦን ላይን እኮ ነው ማዕቀቡ የሚጣለው። ደግሞ ስታታልል ነፍጠኛ ማለት አማራ ማለት አይደለም። አፏ ቁርጥ ብሎ እኮ ነው አማራን የምትወደው። ልሙጡ ባንድራ አልተመዘገብም አለችን እኮ - የእርሷን የቻይና የፊት ማስክ አስመዝግቤዋለሁ ትላለች በአሸባሪ እንዳይሆን ወይም ግብፅ አገር የተመዘገበ ይሆን። ጥፋ ያለው የኤፈርት የስርቆት ብር ልቅምቅሚት YouTuber ይጫወትበታል።

Post Reply