Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: The fanatics are finally seeing realty. This’s a turning point in Ethiopian politics! Better late than never, Profes

Post by sholagebya » 03 Aug 2020, 19:54

ስማ አንቺ ኤደን የምትባይ/ባል ወያኔ ፤
ምንድን ነው የሚባለው < ግም ለግም አብረህ አዝግም ! > ነው አይደል ?
1ኛ / መረጃ ቲቪ የኤልያስ ክፍሌ ቅጡ የጠፋው የከሰረ ፓለቲከኛና ዕድሜ ልኩን ቢያንስ ሰላሳ አመት የትሩጃን ፈረስ
2ኛ / COVID 360
3ኛ/ አዲስ ድምጽ
4ኛ/ ምኒልክ ቲቪ የዘውድ አገዛዝና ንጉሡን እስከ ነፍሳቸው ሊመልስ የሚፈልግ ያረጀ ያፈጀ ቡድን
እነዚህን የዴይስፓራ ፓለቲከኞችን ነው እንግዲህ የፌዴሽን ኃይሎችን ( በጎሳ ላይ የተመሰረቱ ድርጅቶችን ማፍረስ politically ስህተት ይሆናል ፤ መጥፎ እስትራቴጂም ነው በማለታቸው እንደ ትልቅ < Turning point > የቆጠርሻቸው /ቸው ?? ልንገርሽና እኔ በዴያስፓራ ፓለቲካ እንደ ኤልያስ ክፍሌ በወሬ ብቻ ሳይሆን ፕራክቲክሊ የታገልኩ አንጋፋ የዴያስፓራ ፓለቲከኛ ነኝ ፤፤ እነዚህ የተሰበሰቡት ዋጋ የሌላቸው ፈሶች ናቸው ፤፤ እነሱ ተቀበሉት አልተቀበሉት በኢትዮጵያ የብሔሮች የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት ከማክበር ሌላ አማራጭ የለም ፤፤ ይህን ደግሞ የአብይ መንግስት ሊቀለብሰው የማይችል መሰረታዊ የሆነ መብት ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ፓለቲካዊ ነባራዊ ሁኔታ ወደ ኃላ የማይባልበት ነገር ነው ፤፤ The point of no return የሆነ ምናልባትም ይህቺ አገር መቀጠል ካለባት ይህን መጠበቅ የግድ ነው ፤፤ ጽድቁስ ቀርቶ በወግ በኮነነኝ ይባላል ፤፤ እንኮን ይህን መብትና በዚህ መሰረታዊ የብሔሮችና የብሔረሰቦች መብትን መሰረት ያደረገ ሕገ መንግስት ቀይረህ አይደለም ሳይቀየር ይህቺን አገር ማስቀጠል እጅግ አስቸጋሪ ይሆናል ፤፤ I am sorry that I respect Dr. Mesay Mekonnen , he is a distinguished and politically sensible, State of Ohio University lecturer whom I greatly respect. But, he is aligning himself with a group of political losers. አሁን በአብይ ጊዜ አይደለም ብዙ ነገሮች በተሻሉበትና የዴያስፓራውን የኢትዮጵያዊነት አጀንዳዎች በተሻለ ሁኔታ የሚያራምድ መንግስት ባለበት በአሁኑ ወቅት ይቅርና ትናንት በወያኔ አፓርታይድ ስር አ ት እንኮን ምንም የፈየደ ነገር ማድረግ ያልቻሉ ኪሳራዎች ናቸው ፤፤ ስለዚህ እኔ እንደ አንጋፋ የዴያስፓራ ፓለቲከኛ ልንገርህና የዴያስፓራውን የተቃውሞ ፓለቲከኛ << ደህና ሁን ! > ብለሽ መሰናበት ትችያለሽ ፤፤ የዴያስፓራው ማህበረሰብ የአብይን መንግስት ከመደገፍ የተሻለ አማራጭ አይኖረውም ፤፤ እናንተ ወያኔዎች ትንሽ ምሁር ነኝ የሚል ተቃዋሚ ስታገኙ ብዙ ለማነቃቃት ትሞክራላች ሁ ፤፤ የእውነቱን ተጨባጩ ሃቅ ግን ወዲህ ነው - አረቦች አንድ የምወድላቸው ተረት አላቸው ፤፤ < ዶ/ር አትጠይቅ የተሞከረ ጠይቅ ! > አረበኛ ከቻልሽ < ማተ ስ አ ል አጠቢብ አስ አ ል አልሙጀረብ ! ።> ይላሉ ፤፤ እነዚህ ዋጋ የሌላቸው የከሰሩ ከንቱ የዴያስፓራ ፓለቲከኞች ናቸው ፤፤ እናንተ ወያኔዎች እነሱን አምናችሁ ከምትከንፉ ከአብይ ጋር ችግራችሁን ብትፈቱ ይሻላች ኃል ፤፤ እነዚህ ዋጋ ዘይብሎን ፈጥረታት ናቸው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ግርማ ካሳ የሚባል ቱልቱላ በሁለት አመት የለውጥ ጊዜ የተፈጠረውን የጎሳ ችግሮች የአብይ ስህተት አድርጎ ለማሳየት ዙሪያ ጥምጥሙን ይዘበዝባል ፤፤ ይህ በሽግግር ጊዜ የተፈጠረ ችግር አብይ የፈጠረው ሳይሆን እናንተ ወያኔዎች ለሀያ ሰባት አመታት ኩትኩታችሁ ያሳደጋችሁት የጥላቻ ውጤት እንጂ የአብይ ፓለቲካዊ ስህተት ከቶ አይደለም ፤፤ ዝተታም !!

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: The fanatics are finally seeing realty. This’s a turning point in Ethiopian politics! Better late than never, Profes

Post by eden » 03 Aug 2020, 20:49

Shola

When you list your counter arguments against the points the Professor made, you have a chance to change your readers' minds

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: The fanatics are finally seeing realty. This’s a turning point in Ethiopian politics! Better late than never, Profes

Post by sholagebya » 04 Aug 2020, 10:23

Eden,

You are making me to go back and finish watching the whole video. The problem is, this fat [deleted] Girma Kassa
doesn't let the Professor talk. He is the one who does more the talking than Dr. Messay. Anyway, I will see
and finish the whole conversation. I know the Professor, he is a politically very sensible Inteligencia!
I Will be back with my assessment, I just hate to spend my time listening to this extremist moron !!

eden wrote:
03 Aug 2020, 20:49
Shola

When you list your counter-arguments against the points the Professor made, you have a chance to change your readers' minds

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The fanatics are finally seeing realty. This’s a turning point in Ethiopian politics! Better late than never, Profes

Post by Abere » 04 Aug 2020, 11:03

ግርማ ካሣ የኢትዮጵያን መልክዐ-ምድር፣አካባቢያዊ ልማዳዊ ወግ ባህል፣ እሴት እና መስተዳደር በዘመናችን አሉ ከሚባሉት ጥቂት ዐዋቂዎች ሰዎች አንዱ እና ዋና ሰው ነው። ብዙዎች በምናባዊ የምዕራባዊ የወረቀት መነባነብ ኢትዮጵያን ሲለኩ እና ሲሸነሽኑ በተለይም እርባና የሌለው PhD ተጠቅመው ሽባ የሆነ አጢኖዊ ድምዳሜ ይሰጣሉ። The consequence of analysis paralysis is a dysfunctional conclusion. ውጤቱ ግን የዘር ማፅዳት አደጋ እና ተከታታይ አስርት ዓመታት ምስቅልቅል አስተዳደር። ተወደደም ተጠላ የጎሳ ወይም የዘውግ ፌደሬሽን የመፍረስ ተፈጥሮአዊ ግደታ ገጥሞታል። ሂደቱን ጨርሶ የአፈራርሱኝ አፍርሳታ እየጠራ ነው። ግን ተጠቃሚ ወይም ይኸው የጎሳ ዛር የሰፈረባቸው አሁንም የቆጥ የባጡን ይቀባጥራሉ የዚህ አገር ፈላስፋ እንድህ ብሎ ነበር የዚያ አገር ፈላስፋ እንደዚያ ይላል። የሌለውን በሽታ ከባዕድ አገር ያልሆነ መድሃኒት ማዘዝ። የኢትዮጵያ የጎሣ በሽታ የመጣው በወያኔ ፈረስነት ምክንያት ነው ስለዚህ የበሽታው መቀፍቀፊያ የሆነውን የጎሣ ድንኵን ማፍረስ ብቻ ነው መድሃኒቱ The nest of the Bats (TPLF and OLF) has to be demolished altogether. Nothing short of this will cure Ethiopia - the crying babies are those vampires whose whole life have been dependent on the cookies made with recipe of innocents bloods.

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: The fanatics are finally seeing realty. This’s a turning point in Ethiopian politics! Better late than never, Profes

Post by sholagebya » 04 Aug 2020, 16:49

Abere :

ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አድምጠኸዋል ? ምናልባት ለአንተና አንተን መሰል ሰዎች
<< በዘውግ ላይ የተመሰረተውን ሕገ መንግስትና ፌዴሬሽን ይፍረስ ! >> ለምትሉት ጥሩ የሆኑ መልሶች
አሎቸውና ብታደምጠው ጠቃሚ ነው ፤፤

ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ቀደም ብዬ እንደገለጽኩት በጣም የታወቁና የተከበሩ ኢትዮጵያዊ እስኮላር ብቻ ሳይሆን በዴያስፓራው
የፓለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ በተደጋጋሚ በሚዘጋጁ ስብሰባዎች ፤ ኮንፈረሶች ፤ ጉባኤዎችና ዝግጁቶች ላይ እየተጋበዙ ጥሩ የሆኑ ጠቃሚ
ጥናቶችና የመፍትሔ ሀሳቦችን የሚያቀርቡ ታላቅ ምሁር ናቸው ፤፤ በተደጋጋሚ በአገራችን ታሪክ እንደታየው ማፍረስ ቀላል ቢሆንም መገንባት ግ ን ከባድ ነው ፤፤
በቅርቡ በጥናታዊ ጽሑፍ መልክ ያቀረቡት From Nation-Building to Ethnonations :
Ethiopia’s backward moving history is worth reading analysis
https://www.zehabesha.com/from-nation-b ... g-history/

eden :

በዘውግ ላይ የተመሰረተውን ሕገ መንግስትና የብ ሔሪችን የራስ ዕድል በራስ የመወሰን መብትን አሁን
ባለው የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ማፍረስ ስህተት መሆኑንና በሌሎችም ፓለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ውይይት ጠቃሚና
አሳማኝ ነው ፤፤ As I have written earlier, he is not only a realist but also a pragmatic
intellectual. Aside from Girma Kassa's instance to void and null everything under the sky,
his explanation is very convincing or persuasive.

Abere wrote:
04 Aug 2020, 11:03

Post by eden » 04 Aug 2020, 19:06

Shola

It's not only the Professor. Many are waking up and recognizing the importance of listening to diverse views. The country is too complex and it needs input from all sides

Here is another dynamic Ethiopian who evolved from fanatical view to moderate and inclusive view.

Video loading ...

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The fanatics are finally seeing realty. This’s a turning point in Ethiopian politics! Better late than never, Profes

Post by Abere » 04 Aug 2020, 20:06

sholagebya wrote:
04 Aug 2020, 16:49
Abere :

ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አድምጠኸዋል ? ምናልባት ለአንተና አንተን መሰል ሰዎች
<< በዘውግ ላይ የተመሰረተውን ሕገ መንግስትና ፌዴሬሽን ይፍረስ ! >> ለምትሉት ጥሩ የሆኑ መልሶች
አሎቸውና ብታደምጠው ጠቃሚ ነው ፤፤

ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ቀደም ብዬ እንደገለጽኩት በጣም የታወቁና የተከበሩ ኢትዮጵያዊ እስኮላር ብቻ ሳይሆን በዴያስፓራው
የፓለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ በተደጋጋሚ በሚዘጋጁ ስብሰባዎች ፤ ኮንፈረሶች ፤ ጉባኤዎችና ዝግጁቶች ላይ እየተጋበዙ ጥሩ የሆኑ ጠቃሚ
ጥናቶችና የመፍትሔ ሀሳቦችን የሚያቀርቡ ታላቅ ምሁር ናቸው ፤፤ በተደጋጋሚ በአገራችን ታሪክ እንደታየው ማፍረስ ቀላል ቢሆንም መገንባት ግ ን ከባድ ነው ፤፤
በቅርቡ በጥናታዊ ጽሑፍ መልክ ያቀረቡት From Nation-Building to Ethnonations :
Ethiopia’s backward moving history is worth reading analysis
https://www.zehabesha.com/from-nation-b ... g-history/

eden :

በዘውግ ላይ የተመሰረተውን ሕገ መንግስትና የብ ሔሪችን የራስ ዕድል በራስ የመወሰን መብትን አሁን
ባለው የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ማፍረስ ስህተት መሆኑንና በሌሎችም ፓለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ውይይት ጠቃሚና
አሳማኝ ነው ፤፤ As I have written earlier, he is not only a realist but also a pragmatic
intellectual. Aside from Girma Kassa's instance to void and null everything under the sky,
his explanation is very convincing or persuasive.

Abere wrote:
04 Aug 2020, 11:03
ግርማ ካሣ የኢትዮጵያን መልክዐ-ምድር፣አካባቢያዊ ልማዳዊ ወግ ባህል፣ እሴት እና መስተዳደር በዘመናችን አሉ ከሚባሉት ጥቂት ዐዋቂዎች ሰዎች አንዱ እና ዋና ሰው ነው። ብዙዎች በምናባዊ የምዕራባዊ የወረቀት መነባነብ ኢትዮጵያን ሲለኩ እና ሲሸነሽኑ በተለይም እርባና የሌለው PhD ተጠቅመው ሽባ የሆነ አጢኖዊ ድምዳሜ ይሰጣሉ። The consequence of analysis paralysis is a dysfunctional conclusion. ውጤቱ ግን የዘር ማፅዳት አደጋ እና ተከታታይ አስርት ዓመታት ምስቅልቅል አስተዳደር። ተወደደም ተጠላ የጎሳ ወይም የዘውግ ፌደሬሽን የመፍረስ ተፈጥሮአዊ ግደታ ገጥሞታል። ሂደቱን ጨርሶ የአፈራርሱኝ አፍርሳታ እየጠራ ነው። ግን ተጠቃሚ ወይም ይኸው የጎሳ ዛር የሰፈረባቸው አሁንም የቆጥ የባጡን ይቀባጥራሉ የዚህ አገር ፈላስፋ እንድህ ብሎ ነበር የዚያ አገር ፈላስፋ እንደዚያ ይላል። የሌለውን በሽታ ከባዕድ አገር ያልሆነ መድሃኒት ማዘዝ። የኢትዮጵያ የጎሣ በሽታ የመጣው በወያኔ ፈረስነት ምክንያት ነው ስለዚህ የበሽታው መቀፍቀፊያ የሆነውን የጎሣ ድንኵን ማፍረስ ብቻ ነው መድሃኒቱ The nest of the Bats (TPLF and OLF) has to be demolished altogether. Nothing short of this will cure Ethiopia - the crying babies are those vampires whose whole life have been dependent on the cookies made with recipe of innocents bloods.
Sholagebya,

Prof. Messay is absurdly wrong. He is a professor of philosophy does not mean he is get things right. I don't how much his PhD worth but his idea does not hold water. Girma Kassa is a very solid and matured analyst, he weighs a lot more than many PhDs put together. He is very pragmatic and his ideas are fact based , not on sham abstract philosophical rhetoric. Don't forget most elderly diasporas have been bribed early by the Abiy government to pacify things in his favor - that was why the packed up early and flew to Ethiopia upon the first call. He is one of these personalities like Al-Mariam. ሾላ በድፍኑ መቀበል ስህተት ነው። ሾላው ሲገለጥ ጎጅ ትላትል ይይዛል። an ordinary philosophy figure wrote something so that it is the way forward is a scam to lock Ethiopia into eternal conflict. Tribal federation is lethal. It is not a universal principle or truth or success story - I don't know where this doddering rusted head philosopher got his idea. It sounds like some of President Trump's 'so called Harvard, Yale, et al elite clinical medicine and public health professors that recommend malaria treatment quinine to cure COVID-19 or worst their lethal advice to put droplets of Lysol disinfectant into their food. Oh, I forgot, the Black women Medical doctor who said demons sleep with women impregnating them demon babies and COVID- is caused by demon sperm. Come on, we are better than this - it is in plain sight tribal federation has killed the country for the last 40 years and how many more years you want to keep killing the country. Do you need a Stanford University Multivariate Calculus professor to do the math 1 plus 1 is equal to 2? Prof. Messay do not factors in at all, because the disease more than obvious and the solution is crystal clear, i.e. surgically remove ethnic federation and put the country back on track on conventional governance structure and acceptable consented consented Constitution. Please don't play games for your kids and your grand kids will pay heavy price. Opportunism is the worst sin of all and preaching falsehood to others while your true gut knows it is utterly pretense is chronic insanity.

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: The fanatics are finally seeing realty. This’s a turning point in Ethiopian politics! Better late than never, Profes

Post by eden » 04 Aug 2020, 22:19

Abere

You keep rejecting without listening critically. Here's a great explanation of those whose idea you oppose. Please give it a chance and you will see something you can't dismiss but recognize

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: The fanatics are finally seeing realty. This’s a turning point in Ethiopian politics! Better late than never, Profes

Post by sholagebya » 05 Aug 2020, 11:35

Abere:
የጻፍከውን ማለትም የጎሳ ፌዴሬሽን ለአገራችን ኢትዮጵያና ለሕዝባችን ጠቃሚ እንዳልሆነ የገለጽክበትን አየሁ ፤፤ የሚገርምህ ነገር እኔ ምንም ለረጅም አመታት < የዚያ ትውልድ >
አባልና ለረጅም ጊዜ ከተማሪዎች እንቅስቃሴ ጀምሬ ለአገሬና ለሕዝቤ በተለያዩ የፓለቲካ ድርጅቶች ከአጼው ዘመን ፤ ደርግን ወያኔ/ ኢ ሕ አ ዴግንም ጭምር ለሃያ ሰባት አመታት ታግያለሁ ፤፤
ለረጅም ጊዚያትም ምንም እንኮን የብሔሮችና የብሔረሰቦችን የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብትን ማክበር ለአገራችን ዘላቂ ሰላምና ሕዝባችንን እንደ አገር ለማስቀጠል ብቸኛው አማራጭ ነው ብዬ አምናለሁ ፤፤ የአንተና አንተን መሰል ጽንፈኛና የአክራሪነት አቆም ያላችሁ ወገኖች ግን የት እንደሚያደርሳችሁ በ እ ር ግጠኛነት መናገር ባይቻልም እስከ አሁን ባለን ተመክሮ ግን የምንፈልገውን አንድነትን በኃይል ማምጣት እንዳልተቻለ ያየንበት የታሪክ ሒደት ነው ፤፤ እኔ እንኮን ገምቸህ የነበረው አገር ቤት ያለህ እንጂ እንደዚህ አይነት የዴያስፓራውን አይነት በአሉባልታና በግምት ላይ የተመሰረተ ( dysfunctional behavior ) የምታሰባርቅ ይሆናል ብዬ አልገመትኩም ነበር ፤፤ ፕሮፌሰር መሳይ ከበደን ፤ ፕሮፌሰር አለማርያምንና ወ ዘ ተ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጉቦ የሰጣቸው ምሁራን እንደሆኑ ያቀረብክበት ሁኔታ በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ ነው ፤፤ በእውነት የእኛን የአበሻውን የፓለቲካ ኢንጌጅመንት በጣም ተስፋ አስቆራጭ ነው ፤ ፤ ሌላው ግ ን በጣም በከፍተኛ ደረጃ ያንቆለባበስከው አቶ ግርማ ካሳ ይህ ውይ ይት ተጀምሮ እስከሚጨረስ ድረስ ከፕሮፌሰር መሳይ ከበደ አቆምና ( assertions ) ጋር በፍጹም ስም ምነት ( concur) ያደረገበት ሁኔታ እንጂ ቻሌንጅም እንኮን በፍጹም ሲያደርጋቸው አልታየም ፤፤ አንተንና አንተን መሰሎች በጎሳና በማንነት ላይ የተመሰረተ ፌዴሬሽን ለአገራችን አያስፈልግም ካላችሁ እስከ አሁን ሞክራችሁ ያልተሳካውን ኃይል ተጠቅማችሁ የምትፈልጉትን አንድነት ስታመጡ እናያችኃለን ፤፤ ፕሮፌሰርና መሳይንና መሰል ምሁራንን አቆማቸውን ከአብይ ጋር ለማስተካከል bribe ተደርገዋል ያልከው የዴያስፓራውን ያላሰራ ዲስፋንክሽናል ባህሪዎች አንዱና ትልቁ መገለጫ ነው ፤፤ ይህ በጣም አሳፋሪና self-defeating strategy መሆኑን አስረግጨ ልነግረህ እወዳለሁ ፤፤
ከሰላምታ ጋር !!

Abere wrote:
04 Aug 2020, 20:06
sholagebya wrote:
04 Aug 2020, 16:49
Abere :

ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አድምጠኸዋል ? ምናልባት ለአንተና አንተን መሰል ሰዎች
<< በዘውግ ላይ የተመሰረተውን ሕገ መንግስትና ፌዴሬሽን ይፍረስ ! >> ለምትሉት ጥሩ የሆኑ መልሶች
አሎቸውና ብታደምጠው ጠቃሚ ነው ፤፤

ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ቀደም ብዬ እንደገለጽኩት በጣም የታወቁና የተከበሩ ኢትዮጵያዊ እስኮላር ብቻ ሳይሆን በዴያስፓራው
የፓለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ በተደጋጋሚ በሚዘጋጁ ስብሰባዎች ፤ ኮንፈረሶች ፤ ጉባኤዎችና ዝግጁቶች ላይ እየተጋበዙ ጥሩ የሆኑ ጠቃሚ
ጥናቶችና የመፍትሔ ሀሳቦችን የሚያቀርቡ ታላቅ ምሁር ናቸው ፤፤ በተደጋጋሚ በአገራችን ታሪክ እንደታየው ማፍረስ ቀላል ቢሆንም መገንባት ግ ን ከባድ ነው ፤፤
በቅርቡ በጥናታዊ ጽሑፍ መልክ ያቀረቡት From Nation-Building to Ethnonations :
Ethiopia’s backward moving history is worth reading analysis
https://www.zehabesha.com/from-nation-b ... g-history/

eden :

በዘውግ ላይ የተመሰረተውን ሕገ መንግስትና የብ ሔሪችን የራስ ዕድል በራስ የመወሰን መብትን አሁን
ባለው የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ማፍረስ ስህተት መሆኑንና በሌሎችም ፓለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ውይይት ጠቃሚና
አሳማኝ ነው ፤፤ As I have written earlier, he is not only a realist but also a pragmatic
intellectual. Aside from Girma Kassa's instance to void and null everything under the sky,
his explanation is very convincing or persuasive.

Abere wrote:
04 Aug 2020, 11:03
ግርማ ካሣ የኢትዮጵያን መልክዐ-ምድር፣አካባቢያዊ ልማዳዊ ወግ ባህል፣ እሴት እና መስተዳደር በዘመናችን አሉ ከሚባሉት ጥቂት ዐዋቂዎች ሰዎች አንዱ እና ዋና ሰው ነው። ብዙዎች በምናባዊ የምዕራባዊ የወረቀት መነባነብ ኢትዮጵያን ሲለኩ እና ሲሸነሽኑ በተለይም እርባና የሌለው PhD ተጠቅመው ሽባ የሆነ አጢኖዊ ድምዳሜ ይሰጣሉ። The consequence of analysis paralysis is a dysfunctional conclusion. ውጤቱ ግን የዘር ማፅዳት አደጋ እና ተከታታይ አስርት ዓመታት ምስቅልቅል አስተዳደር። ተወደደም ተጠላ የጎሳ ወይም የዘውግ ፌደሬሽን የመፍረስ ተፈጥሮአዊ ግደታ ገጥሞታል። ሂደቱን ጨርሶ የአፈራርሱኝ አፍርሳታ እየጠራ ነው። ግን ተጠቃሚ ወይም ይኸው የጎሳ ዛር የሰፈረባቸው አሁንም የቆጥ የባጡን ይቀባጥራሉ የዚህ አገር ፈላስፋ እንድህ ብሎ ነበር የዚያ አገር ፈላስፋ እንደዚያ ይላል። የሌለውን በሽታ ከባዕድ አገር ያልሆነ መድሃኒት ማዘዝ። የኢትዮጵያ የጎሣ በሽታ የመጣው በወያኔ ፈረስነት ምክንያት ነው ስለዚህ የበሽታው መቀፍቀፊያ የሆነውን የጎሣ ድንኵን ማፍረስ ብቻ ነው መድሃኒቱ The nest of the Bats (TPLF and OLF) has to be demolished altogether. Nothing short of this will cure Ethiopia - the crying babies are those vampires whose whole life have been dependent on the cookies made with recipe of innocents bloods.
Sholagebya,

Prof. Messay is absurdly wrong. He is a professor of philosophy does not mean he is get things right. I don't how much his PhD worth but his idea does not hold water. Girma Kassa is a very solid and matured analyst, he weighs a lot more than many PhDs put together. He is very pragmatic and his ideas are fact based , not on sham abstract philosophical rhetoric. Don't forget most elderly diasporas have been bribed early by the Abiy government to pacify things in his favor - that was why the packed up early and flew to Ethiopia upon the first call. He is one of these personalities like Al-Mariam. ሾላ በድፍኑ መቀበል ስህተት ነው። ሾላው ሲገለጥ ጎጅ ትላትል ይይዛል። an ordinary philosophy figure wrote something so that it is the way forward is a scam to lock Ethiopia into eternal conflict. Tribal federation is lethal. It is not a universal principle or truth or success story - I don't know where this doddering rusted head philosopher got his idea. It sounds like some of President Trump's 'so called Harvard, Yale, et al elite clinical medicine and public health professors that recommend malaria treatment quinine to cure COVID-19 or worst their lethal advice to put droplets of Lysol disinfectant into their food. Oh, I forgot, the Black women Medical doctor who said demons sleep with women impregnating them demon babies and COVID- is caused by demon sperm. Come on, we are better than this - it is in plain sight tribal federation has killed the country for the last 40 years and how many more years you want to keep killing the country. Do you need a Stanford University Multivariate Calculus professor to do the math 1 plus 1 is equal to 2? Prof. Messay do not factors in at all, because the disease more than obvious and the solution is crystal clear, i.e. surgically remove ethnic federation and put the country back on track on conventional governance structure and acceptable consented consented Constitution. Please don't play games for your kids and your grand kids will pay heavy price. Opportunism is the worst sin of all and preaching falsehood to others while your true gut knows it is utterly pretense is chronic insanity.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: The fanatics are finally seeing realty. This’s a turning point in Ethiopian politics! Better late than never, Profes

Post by Guest1 » 05 Aug 2020, 12:15

ፌድሬሺኑ የሚፈርሰው በጉልበት ወይም በስምምነት። የጎሳ ፌድሬሽንን በተቀነባበረ ዘዴም ማፍረስ ይቻላል። ከጊዜ ጋር ይፈርሳል የተባለው በቂ መልስ ኣይኖርም። ዘላለማዊ ነገር እንደሌለ ሁሉ ክጆርጅ ፍሎይድ ብኋላ አሜርካን እንዳየነው የፌድሬሽን ሃውልትም ፈርሶ የለ?

ከሁሉ የሚገርመው ፕሮፌሰሩ የኮንፌደሬሽን ጉዳይ ኣለማንሳታቸው ነው። ሁሉም ክልሎች የራሳቸውን ጦር ከገነቡ ኮንፌድሬሽን ደፋክቶ እውን ይሆናል። ከጊዜ ጋር ይፈርሳል የተባለው ምን ነበር? ፡) ፕሮፌሰሩ የህዝብ ስሜትን እንጂ ምን እየተሰራ ነው ብለው አልጠየቁም። የኢሳያስ ሚናንም መጥቀስ ነበረባቸው። የተለመደውን ትችት ደገሙ ኣዲስ ራእይ ኒየንቴ 

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: The fanatics are finally seeing realty. This’s a turning point in Ethiopian politics! Better late than never, Profes

Post by Dawi » 05 Aug 2020, 15:36

በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ ምሁር ነን ባዮች እና የአመጽ ጥሪ

In this case, Desu knows what he's talking about. He trashes the OMN "experts"!

eden wrote:
04 Aug 2020, 22:19

Post Reply