Page 1 of 1

በመቀሌ የታየው ° የወታደራዊና የምልሽያ ጋጋታ ስልፍ ° ~ ስለ ኮሮና ቫይረስ ለህዝቡ ግንዛቤና ማነቃቃያ ለመስጠት ነበር አሉ~ 'የህውአት ሃላፊ' ወይ ጉድ

Posted: 03 Aug 2020, 15:57
by MatiT
በመቀሌ የታየው ° የወታደራዊና የምልሽያ ጋጋታ ስልፍ ° ~ስለ ኮሮና ቫይረስ ለህዝቡ ግንዛቤና ማነቃቃያ ለመስጠት ነበር አሉ~ 'የህውአት ሃላፊ' ወይ ጉድ

Re: በመቀሌ የታየው ° የወታደራዊና የምልሽያ ጋጋታ ስልፍ ° ~ ስለ ኮሮና ቫይረስ ለህዝቡ ግንዛቤና ማነቃቃያ ለመስጠት ነበር አሉ~ 'የህውአት ሃላፊ' ወይ ጉድ

Posted: 03 Aug 2020, 16:17
by MatiT
I asked my friend why #TPLF staged military parades in Mekele city?
He said, I think they got confused with the weather headlines #StormIsaias. 🤣
#Eritrea #Ethiopia

Re: በመቀሌ የታየው ° የወታደራዊና የምልሽያ ጋጋታ ስልፍ ° ~ ስለ ኮሮና ቫይረስ ለህዝቡ ግንዛቤና ማነቃቃያ ለመስጠት ነበር አሉ~ 'የህውአት ሃላፊ' ወይ ጉድ

Posted: 03 Aug 2020, 17:54
by MatiT
#ሰበር_መረጃ~ "ሲያልቅ አያምር...‼️"

👉 ከሰዓታት በፊት በደረሰን መረጃ፤ በአስገዳጅ የትሕነግ ሰልፍ ላይ ተሳትፈው የነበሩ የልዩ ኃይል አባላት ወደ ሱዳን እና አጎራባች ክልሎች መኮብለላቸው ተነግሯል። ምንጫችን የኮበለሉት የልዩ ኃይል አባላት በርካታ መሆናቸውን ገልጾልናል።

👉 ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ ከሰልፉ በኋላ በሽማግሌዎቹ እና በለውጥ ፈላጊ አመራሮች መካከል ዱላ ቀረሽ ፀብ መፈጠሩ ተነግሯል። ምክንያቱ ደግሞ ሰልፉን የተቃወሙ አመራሮች አሁንም በሆነ ባልሆነው ከህዝቡ በጀት ቀንሰን የምናባክነው ገንዘብ አሳስቦናል በሚል ቅሬታ በማቅረባቸው ነው ተብሏል። "ሲያልቅ አያምር" ይሏል እንዲህ ነው️‼️
ምንጭ #የኢትዮጵያ_ክንድ

ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!

Re: በመቀሌ የታየው ° የወታደራዊና የምልሽያ ጋጋታ ስልፍ ° ~ ስለ ኮሮና ቫይረስ ለህዝቡ ግንዛቤና ማነቃቃያ ለመስጠት ነበር አሉ~ 'የህውአት ሃላፊ' ወይ ጉድ

Posted: 03 Aug 2020, 18:07
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
:lol: :lol: :lol: :lol:
MatiT wrote:
03 Aug 2020, 16:17
I asked my friend why #TPLF staged military parades in Mekele city?
He said, I think they got confused with the weather headlines #StormIsaias. 🤣
#Eritrea #Ethiopia