Page 1 of 1

ጋላ ጃዋር መሃመድ ለፍርድ ቤቱ ሲዋሽ እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! WEEY GUUD!!

Posted: 03 Aug 2020, 13:56
by Wedi
ጋላ ጃዋር መሃመድ ለፍርድ ቤቱ ሲዋሽ እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! WEEY GUUD!! :lol: :lol: :lol:

ጃዋር መሃመድ ሰሞኑን ለፍርድ ቤት በሰጠው ቃል እናቱ "አማራ ናት" በማለት ተናግሯ፡፡ ባለፈው ማለትም ከሁለት አመት በፊት ጃዋር ባህር ዳር ሂዶ ከሌላኛው ውሸታም ከንጉሱ ጥላሁ ጋር መድረክ በመረቡት ወቅት እናቱ የሸዋ ኦሮሞ እንዶሆነች በራሱ ድምፅ ተናግሯ፡፡ ሁለትንቱን አንቡና አዳምጡ፡፡

ጋላ ጃዋር ውሸታም ነው!! ዳውን ዳውን ጃዋር!! :cry: :cry: :cry:

ከሪፖርተር ዘገባ የተወሰደ
ጃዋር በብሔርና በሃይማኖት ግጭት እንዲነሳ አድርጓል የሚለውም ትክክል እንዳልሆነና እናቱ አማራና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ፣ ባለቤቱ ፕሮቴስታንት መሆናቸውን ጠቁሞ ጉዳዩ የወንጀል ሳይሆን የፖለቲካ መሆኑን አስረድቷል፡፡ ይህም ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበረ የፖለቲካ ችግር መሆኑን ጠቁሟል፡፡

https://www.ethiopianreporter.com/article/19479
ጃዋር ባህር ዳር ላይ እናቱ ኦሮሞ ናት ብሎ የተናገረበት ቪድዮ!!

Re: ጋላ ጃዋር መሃመድ ለፍርድ ቤቱ ሲዋሽ እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! WEEY GUUD!!

Posted: 03 Aug 2020, 15:14
by Za-Ilmaknun
This man says anything depending on who he is speaking to. He lies habitually thru his teeth and the poor Qerro goes on to the killing spree.

Re: ጋላ ጃዋር መሃመድ ለፍርድ ቤቱ ሲዋሽ እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! WEEY GUUD!!

Posted: 03 Aug 2020, 15:44
by Dawi
Wedi,

የሸዋ ኦሮሞ ሆነ ሌላው እናቱም ሆነ አባቱ አማራም ኦሮሞም ሊሆኑ ይችላሉ፣

ጃዋር ሲፈልግ ኦሮሞ ናቸው ሊል ይችላል፤

የቅይጦች መብት ባልተከበረበት ሁለቱም ያስኬዳል፤

በዚህ ማንም ሰው ውሸታም ሊባል አይችልም።

ጃዋር የአማራነቱን ካርድ ብዙ አልተጠቀመበትም፣ It's about time! :P

Wedi wrote:
03 Aug 2020, 13:56
ጋላ ጃዋር መሃመድ ለፍርድ ቤቱ ሲዋሽ እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! WEEY GUUD!! :lol: :lol: :lol:

ጃዋር መሃመድ ሰሞኑን ለፍርድ ቤት በሰጠው ቃል እናቱ "አማራ ናት" በማለት ተናግሯ፡፡ ባለፈው ማለትም ከሁለት አመት በፊት ጃዋር ባህር ዳር ሂዶ ከሌላኛው ውሸታም ከንጉሱ ጥላሁ ጋር መድረክ በመረቡት ወቅት እናቱ የሸዋ ኦሮሞ እንዶሆነች በራሱ ድምፅ ተናግሯ፡፡ ሁለትንቱን አንቡና አዳምጡ፡፡

ጋላ ጃዋር ውሸታም ነው!! ዳውን ዳውን ጃዋር!! :cry: :cry: :cry:

ከሪፖርተር ዘገባ የተወሰደ
ጃዋር በብሔርና በሃይማኖት ግጭት እንዲነሳ አድርጓል የሚለውም ትክክል እንዳልሆነና እናቱ አማራና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ፣ ባለቤቱ ፕሮቴስታንት መሆናቸውን ጠቁሞ ጉዳዩ የወንጀል ሳይሆን የፖለቲካ መሆኑን አስረድቷል፡፡ ይህም ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበረ የፖለቲካ ችግር መሆኑን ጠቁሟል፡፡

https://www.ethiopianreporter.com/article/19479
ጃዋር ባህር ዳር ላይ እናቱ ኦሮሞ ናት ብሎ የተናገረበት ቪድዮ!!

Re: ጋላ ጃዋር መሃመድ ለፍርድ ቤቱ ሲዋሽ እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! WEEY GUUD!!

Posted: 03 Aug 2020, 16:16
by Wedi
Dawi wrote:
03 Aug 2020, 15:44

ጃዋር የአማራነቱን ካርድ ብዙ አልተጠቀመበትም፣ It's about time! :P
ጃዋራ እናቱ አማራ መሆኗ ትዝ የሚለው ወይም የእናቱን አማራነት ካርድ መጫዋት የሚፈልገው ሲታሰር ወይም እስር ቤት ሲገባ ብቻ ነው??? :P :P :P

Re: ጋላ ጃዋር መሃመድ ለፍርድ ቤቱ ሲዋሽ እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! WEEY GUUD!!

Posted: 03 Aug 2020, 16:22
by Abere
He is playing the game using all of the above cards - a) he is Oromo, b)Muslim, c)his mom Amhara, d) his wife Protestant e) all of the above. Multiple identity including his gender. He wanted to kill Christians by machete, now he wanted to die by the Cross.