Page 1 of 1

ኮ/ል አብይ አህመድንና ጅማን ማዛመድ ስህተት ነው፡፡ አብይ ጅማ ተወለደ አንጂ ከጅማ ኦሮሞ ጋር ዝምድና የለውምና! ለበለጠ መረጃ ውስጠ ገጹን ይመልከቱ፡፡

Posted: 03 Aug 2020, 12:05
by AbebeB
ኮ/ል አብይ አህመድንና ጅማን ማዛመድ ስህተት ነው፡፡ አብይ ጅማ ተወለደ አንጂ ከጅማ ኦሮሞ ጋር ዝምድና የለውምና! ለበለጠ መረጃ ውስጠ ገጹን ይመልከቱ፡፡

ያው ነው ወገኔ፡፡ አብዮት ካሣዬ አፋን ኦሮሞ የሚናገር የነፍጠና ልጅ ነው፡፡ ስለዚህ ወደ እናት ሀገሩ ኢትዮጵያ መሄድ ይጠበቅበታል፡፡ ጅማ የኦሮሞዎች አባት ሀገር ነው፡፡