Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የኢትዮጵያ አቆጣጠር እና ልሙጥ (አሬንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ) ባንዲራ ኢትዮጵያዊ እስላሞችን ያገለለ ነው ተባለ፡፡ ኮ/ል አብይ አህመድ!

Post by AbebeB » 03 Aug 2020, 10:47

በግዕዝ አቆጣጠር ኢትዮጵያ ዓመተ ምህረት (ዓ.ም.) እያለች ትጠቀማለች፡፡ በአቆጣጠሩ ውስጥ ምህረት የተባለው ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ጋር በተያያዘ ነው፡፡ ይህ ደግሞ የክርስቶስን አምላክነት ለማያምኑ በተለይ ለኢትዮጵያዊን ሙሲሊሞች ስደድብ ነው፡፡ ስለዚህ የጊዜ አቆጣጠር ብሔር/ብሔረሰቦችን እንዲወክል የኦሮሞና ሲዳማ ሕዝቦችን አቆጣጠር (ከG.C. ጋር ይጣጣማል) መጠቀም ያስፈልጋል ማለት ነው፡፡ ይህ ከሀይማኖት ጋር የተገናኘም አይደለም፡፡

ልሙጥ (አሬንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ) ባንዲራ እየተባለ የሚጠራው የአማራ ክልል ባንዲራም እንደዚሁ ኢትዮጵያዊ ሙስሊሞችን ያገለለ መሆኑን ከታሪክ እንማራለን፡፡ የአማራ ክልል ባንዲራ ያልኩትም ክልሉ ባንዲራዬ ነው በማለት በሕግ ያወጀው እርሱን ስለሆነ ነው፡፡ በታርክ ሲያስተምሩን የኖሩትም ልሙጥ (አሬንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ) ባንዲራ በቅዱስ ያረድ የተሰጠን ባንዲራ ነው እያሉ ስለነበር ይህም የኢትዮጵያ ሙስሊሞችንና ክርስቲያን ያልሆኑትን ያገለለ ነው፡፡

ስለዚህ ሁለቱም የአማራ አቆጣጠርና ባንዲራ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት የላቸውም፡፡ ኮ/ል አብይም ተቀባይነት ያጣው ይህን ሥርዓት መልሼ እገነባለሁ በማለት ታጥቆ ስለተነሣና የሚንሊክን ማንነት ለመገንባት ሚሊዮኖችን ብር ከኢትዮጵያ ሕዝቦች ግምጃ ቤት እያወጣ ሥራውን ስለጀመረ ነው፡፡

ሞት ለአብይና የአማራ ጨፍላቂ ሥርዓት!