ኢትዮዽያውያን ኣገር እንዳትፈርስ የውጭ ሃይል በህዋሃት መሸነፍ ኢትዮዽያ ላይ እየተንቀሳቀሰ ነው።
Posted: 02 Aug 2020, 19:59
ህዋሃትን ያሳደገው የደገፈው የውጭ ሃይል ኢትዮዽያ ላይ ጥርሱን ነክሷል ኣባይን እጁ ስር ለመክተት በህዋሃት ምክኛት ሞክሮ ነበር ይህ ከከሸፈ ጎረቤት ኣገርን ኣስታጥቆ ሊመጣ ይችላል። ይህ ከከሸፈ በራሱ በኢትዮዽያውያን የነበሩ የውጭ ኗሪዎችን ኣስታጥቆ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው ልክ ህዋሃት ትግራይን እንደቀየረ ይህ ሃይልም ህዝብን ተቆጣጥሮ ህዝብ ኢትዮዽያን እንዲከዳ የማስደረግ ኣላማ ሊኖር ይችላል በግድም ሆነ በውድ። ዛሬ ኣይ ኢትዮዽያ የእስላም ኣገር ናት እንጂ ክርስትያን ኣይደለችም እያስባለ ነው ይህ የሚታየው በኣቢሲን ያ ሌዲ ኢ ኣር ውስጥ ያለችው ናት። የኢትዮጵያን ህዝብ እስላም በማስደረግና፣ እንደነ ጃዋር ኢትዮዽያ ውስጥ ቦታ ሰቶ እዚህም እዛም ሲያስፈነዳ፣ ኣሁን ደሞ ኢትዮዽያን ኣክራሪ እስላም ወረራት በማለት ልክ እንደ ኢራቅና እንደ ሶርያ ገብቶ ሰላማዊውን የኢትዮዽያን ህዝብ ገሎ ኣባይ ወንዝን መቆጣጠሩ ኣይቀሬ ነው። ብዚህን ግዜ ኢትዮዽያን ኣፈራርሶ ለየክልሉ ይሰጣል እሱ ግን ኣባይ ውንዝን በቁጥጥሩ ስር ያደርገዋል። ኣሁን ችግሩ ሃይል ሊኖረው የሚችል ዳያስፖራው ኣብሮ መናበብ ኣለበት ይህን ለማስቆም። ኣንዴ ነው የምትኖረው ኢትዮዽያ ኣገርህን ኣድንና መሞት ህ ካልቀረ ሙት። ሆዳም ዳያስፖራ ተነስና መደረግ ያሚገባውን የኢትዮዽያ መንግስትን ለመርዳት ቁረጥ። የምትሞዳሞደው ኣገር እራሷ ጠላት ነች ለኢትዮዽያ። በሚያስፈልገው ሁኔታ ለመታገልም ሆነ ለመደራደር ከ መንግስት ጋር መናበብ ከእርስ በርስ ጋር መናበብ በቁራኛ ከመተያየት።
ኣሁን ዶር ኣብይ እርምጃ ስለወሰደ የህዋሃት ተቀጣሪዎች ስለታሰሩ እውነት የኢትዮዽያ ታጋዮችን ህዝብ መጠበቅ ኣለበት። ህይወታቸው ኣደጋ ላይ ሊሆን ይችላል በራስ ህዝብ ውስጥ ገብተው ጀግኖቻችንን ሊያስበሉ ይችላሉ
ኣሁን ዶር ኣብይ እርምጃ ስለወሰደ የህዋሃት ተቀጣሪዎች ስለታሰሩ እውነት የኢትዮዽያ ታጋዮችን ህዝብ መጠበቅ ኣለበት። ህይወታቸው ኣደጋ ላይ ሊሆን ይችላል በራስ ህዝብ ውስጥ ገብተው ጀግኖቻችንን ሊያስበሉ ይችላሉ