Ethio 360 Live "የህወሃት አደገኛ ጉዞ ከትናንት እስከ ዛሬ"!!
Ethio 360 Live "የህወሃት አደገኛ ጉዞ ከትናንት እስከ ዛሬ"!!
Re: Ethio 360 Live "የህወሃት አደገኛ ጉዞ ከትናንት እስከ ዛሬ"!!
የኮሮና ቫይረስ ጉዳይ ብዙ ከተሞች ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን ቦታ ስልፍ ወጥተዋል። ኣዲስ አበባ የተደረገው ስልፍ ሳይተች የቀረበት ምክንያት ምንድነው? ሲጨፍሩ ኣልነበረም? ከተቹ ኣይቀር ወገናዊነትም ይቅር። ህንድ አገር ኮሮናን ተከላክለናል እያሉ ሲፎክሩ ቆይተው ትላንትና በኣንድ ቀን 57000 ኣስመግበዋል።
በመካከለኛው ዘመን ጀምሮ የኣውሮፓ ንጉሳዊያን ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ውትድርና ኣስተምረው በጦር መሪነት ያዘምቱ ነበር። ቆይተው ለምን ልጆቻችንን ለጦርነት እንማግዳለን ኣሉና ይህንን ባህላቸውን ኣቆሙ። እርግፍ ኣርገው አለተውትም የይስሙላ የጦር መሪ ሆነው ኣሁንም ያገለግላሉ። በዲሞክራሲ ወይም በኣብዮታዊ ዲሞክራሲ ኣይፈቀድም። ፡)
በመካከለኛው ዘመን ጀምሮ የኣውሮፓ ንጉሳዊያን ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ውትድርና ኣስተምረው በጦር መሪነት ያዘምቱ ነበር። ቆይተው ለምን ልጆቻችንን ለጦርነት እንማግዳለን ኣሉና ይህንን ባህላቸውን ኣቆሙ። እርግፍ ኣርገው አለተውትም የይስሙላ የጦር መሪ ሆነው ኣሁንም ያገለግላሉ። በዲሞክራሲ ወይም በኣብዮታዊ ዲሞክራሲ ኣይፈቀድም። ፡)
Re: Ethio 360 Live "የህወሃት አደገኛ ጉዞ ከትናንት እስከ ዛሬ"!!
The problem of the X- ESAT ETH 360 guys is that they don't know the Tigray mindset and their analysis is wrong! By the way did they appologize to the people of Tigray on the geonocidal campaign they did while they were with ESAT?