Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14876
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የ30 ዓመታቱ የዘመነ ሥርወ-ጎሳ መንግስታት ጥልቅ ኪሳራ ማን ያወራርድ?

Post by Abere » 02 Aug 2020, 10:36

የ30 ዓመታቱ የዘመነ ሥርወ-ጎሳ መንግስታት ጥልቅ ኪሳራ ማን ያወራርድ? ይህን መልስ ለመመለስ ሳይታለም የተፈታ ህልም ቢሆንም የደረሰውን ኪሣራ ከበዙ የታሪክ ዘርፍ ስሌቱ ሲፈተሽ እጅግ የሚያስደነግጥ ነው። ትውልድ፣ታሪክ እና አገር በጅምላ የተገደሉበት ነው ብሎ መደምደም ይበቃል። የሚገርመው ደግሞ እንዴ ክርስቶስ - እንዴ ፈጣሪ፣ እዚሁ ገድሎ- እዚሁ ኗሪ የመሆናቸው ነገር ነው። የበግ ለምድ ለብሶ ለሚኖር የበግ ትዕግስት ምላሽ አይሆንም።