Page 1 of 1

China's Three Gorges Dam is one of the largest ever created. Was it worth it?

Posted: 01 Aug 2020, 20:22
by Awash

Re: China's Three Gorges Dam is one of the largest ever created. Was it worth it?

Posted: 01 Aug 2020, 20:36
by Digital Weyane

ዎንድሜ Awash: አንድ ቀን ኡኔና አንቴ ስናወራ ኡንዲህ ብለህ የተናገርከው ፍፁም አልረሳውም።
  • "ከቻይና ተበድረን ለግል ጥቅማችን ያዋልነውን 30 ቢልዮን ዶላር፣ ብድሩን ለመክፈል የተቸገረችው ኢትዮጵያን ለማተራመስ ኡጅግ አግዞናል።"

ያኔ ድሮ ኡንዳንቴ ወያኔ ኡያለሁ ንግግርህ ቦጣም ደስ ብሎኝ ነበር፣ አሁን ኡንደ ፈንቅል ሆኜ ሳስበው ግን ኡናንተ የዓድዋ ወያኔዎች ሙን ያህል አረመኔ መሆናችሁ ነው የተረዳሁት።
:x :x :x :evil: :evil: