የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እክንድር ነጋ እና ኢንጅነር ጌትነት ይልቃል ዘመናቸውን ቀድመው የተፈጠሩ ሰዎች ናቸው።
Posted: 01 Aug 2020, 11:13
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እክንድር ነጋ እና ኢንጅነር ጌትነት ይልቃል ዘመናቸውን ቀድመው የተፈጠሩ ሰዎች ናቸው።
በአበው አባባል ቀድሞ የደረሰን ወፍ ይበላዋል ይባላል። ምክንያቱም ገና የመኸሩ አዝመራ ድፍን እንጭጭ ስለሆነ። እንድሁም መፅሀፍ ቅዱስ የዓለሙን መድኅን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን ምስጢሩ ያልገባው መንጋ ህዝብ ወንበዴው በርባንል ይፈታ እየሱስ ግን ይሰቀልልን እያለ ይጮኽ ነበር። የዛሬዋ ኢትዮጵያ ገና እጅግ ገና ሰው ያጣች በጎሣ የጃርት እሾህ የምትወጋ ወንበዴዎች እያዳፏት የምትነዳ አገር ናት። ለነገሩስ ቀድመው የደረሱት ጨርሰውታል
እምዬ ኢትዮጵያ -ሞኝ ነሽ ተላላ፣
የሞተልሽ ቀርቶ-የገደለሽ በላ።