Page 1 of 1

የሼባው አምባገነን እና ጨቅላው አምባገነን ድብልቅልቅ፡ “አይከሰርናን!” Vs “ ሲጀመር ከስረዋል!”

Posted: 01 Aug 2020, 08:14
by eden



Re: የሼባው አምባገነን እና ጨቅላው አምባገነን ድብልቅልቅ፡ “አይከሰርናን!” Vs “ ሲጀመር ከስረዋል!”

Posted: 01 Aug 2020, 08:44
by Digital Weyane
ኤርትራውያን የሰለጠነው ጭንቅላታቸውን ተጠቅመው ያላንዳች ደም ጠብታ የዓድዋ ወያኔ አፓርታይድ ስርአትን ከሥልጣን አሽቀንጥረው በጣሉበት ማግስት "አልከሰርንም!" ብለው በተናገሩበት ወቅት፡ ንግግሩ ለተሸናፊዎቹ ለያልሰለጠኑ የዓድዋ ወያኔዎች በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው የሆነባቸው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!! :cry: :cry: